Fana: At a Speed of Life!

የእስራኤል እና ኢራን ግጭት መፍትሄ አለው – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የእስራኤል እና ኢራን ግጭት በእርግጠኝነት መፍትሄ ይገኝለታል አሉ፡፡ አንድ ሳምንት ያስቆጠረውን የእስራኤል እና ኢራን ግጭት ለማስቆም ሩሲያ ከሀገራቱ ጋር ንግግር እያደረገች መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ…

ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማጎልበት የአመራሩ ሚና ሊጠናከር ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን የህዝቡን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ ሁሉን አቀፍ የልማት ስራዎችን ለማከናወን የአመራሩ ሚና ሊጠናከር ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ። "አርቆ ማየት አልቆ መስራት" በሚል መሪ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እያደገ የመጣው የወተት ምርት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እየተከናወነ ባለው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የወተት ምርታማነት እያደገ መጥቷል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር እንደገለጹት፤ በሌማት…

የሃላላ ኬላ ሪዞርት ታሪካዊና ዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የተሰናሰሉበት አስደናቂ የመስህብ መዳረሻ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራር አባላት ሃላላ ኬላ ሪዞርት ታሪካዊና ዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የተሰናሰሉበት አስደናቂ የዓለም አቀፍ የመስህብ መዳረሻ ነው አሉ። በሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአልቤርቶ ቫርኔሮ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈር ቀዳጅ በነበሩት አልቤርቶ ቫርኔሮ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሀዘን መግለጫ መልዕክት፤ ከ1950ዎቹ…

7ኛው ‘አግሮ ፉድ’ የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና፣ ጀርመን፣ ሕንድ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ቱርክ እና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶችን ጨምሮ 16 ሀገራት የተሳተፉበት 7ኛው 'አግሮ ፉድ' የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2017…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል በመጀመሪያው ሳምንት ይገናኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት የጨዋታ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። በዚሁ መሰረት ማንቼስተር ዩናይትድን ከአርሰናል በመጀመሪያው ሳምንት የሚያገናኘው መርሐ ግብር ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል። ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል…

አመራሩ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተመዘገበውን ውጤት ሊያስቀጥል ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አመራሩ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተመዘገበውን ውጤት አጠናክሮ ሊያስቀጥል ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ። የክልሉ የመንግስት እና የፓርቲ 90 ቀናት አፈፃፀም እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ…

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ፈተናውን በስኬት ለማጠናቀቅ በቅንጅት እየተሰራ ነው።…

በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ የምሁራን ሚና ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘው ሀገራዊ ምክክር ሂደት ምሁራን እና የሀሳብ መሪዎች ሚናቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀርቧል። ሀገራዊ ምክክሩ የሚፈለገውን ውጤት እንዲያስገኝ የምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የገለጸው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር…