Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል በሚካሂደው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ሕብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ ሊኖረው ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣይ በትግራይ ክልል በሚያካሂደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል በነቃ ተሳትፎ ሀሳቡን እንዲገልፅ ጥሪ ቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ባለሙያ ግርማሞገስ ጥበቡ ለፋና ዲጂታል…

ጽዱ ኢትዮጵያን የዜጎች ባሕል ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጽዱ ኢትዮጵያን የማረጋገጡና የዜጎች ባሕል የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን። የባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እንዳሉት፥ 2ኛው ዙር ሀገራዊ የብክነት ቅነሳ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ግንቦት…

ጎርፍ በማስከተል ስጋት የነበረው ውሃ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምሯል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ሲንቢጣ ቀበሌ ጎርፍ በማስከተል ስጋት የነበረው ውሃ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምሯል አሉ፡፡ በዞኑ በመስኖ የሚመረቱ የተሻሻሉ የአቮካዶ…

14 ሀገራት የሚሳተፉበት ‘አግሮ ፉድ’ የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14 ሀገራት የሚሳተፉበት 7ኛው አግሮ ፉድ የንግድ ዓውደ ርዕይ ከሰኔ 12 እስከ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ የጀርመኑ ፌርትሬድ እና ፕራና ኢቨንትስ በጋራ በሚያካሂዱት ዓውደ ርዕይ…

ኢትዮጵያ ቡና የ100 ሺህ ብር ቅጣት ተጣለበት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጰያ ፕሪሚየር ሊግ 32ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ባጠፉት ጥፋት ክለቡ የ100 ሺህ ብር ቅጣት ተላልፎበታል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና ከወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጋር…

ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂን ለመተግበር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም ማሳደግ የሚያስችል ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂን ለመተግበር በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ…

በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የተራቆተ አካባቢን ለማልማት ጥናትና ምርምርን መከተል ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የተራቆተ አካባቢን ለማልማት ጥናትና ምርምርን መከተል እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ…

ሰው ወደፈለገበት ቦታ መንቀሳቀስ የሚችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ሰው ወደፈለገበት ቦታ መንቀሳቀስ የሚችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል ብለዋል። ኮሚሽነር ጀነራሉ ወቅታዊ ጉዳዮችን በማስመልከት በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት፤ ከዕገታ ጋር በተያያዘ…

የፌስቱላ ተጠቂዎችን ለማገዝ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወሊድ ወቅት የሚከሰት የፌስቱላ ተጠቂዎችን ለማገዝ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የገቢ ማሰባሰቢያው በወሊድ ወቅት የሚከሰት ፌስቱላን በተመለከተ አጋርነትን ለማጠናከርና እየተሰሩ ያሉ ወሳኝ ስራዎችን ለማገዝ ይረዳል ነው…

ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ዮሀንስ ደረጀ እና እስማኤል አብዱል ጋንዩ ሲያስቆጥሩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከሽንፈት…