Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ቀጣናውን ተጠቃሚ ያደርጋል – ቴር ማጆክ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጁባ ዩኒቨርሲቲ የሰላም፣ ልማት እና ጸጥታ ጥናት ተቋም ተመራማሪ ቴር ቶንጊክ ማጆክ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት የሀገሪቱን ልማት ከመደገፍ ባሻገር የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናን ተጠቃሚ ያደርጋል አሉ። ቴር ማጆክ (ዶ/ር) በፋና…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ላይ በተሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩ ነው – ምሁራን

አዲስአበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በአጋር አካላት እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እንዲያገኝ በተሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነው፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ ምሁራን የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ብሔራዊ አጀንዳንቱ…

የፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት የስኳር እና ኢታኖል ምርት ለገበያ በማቅረብ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ። ፋብሪካው ዓመታዊ የስኳር ምርቱን 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል እንዲሁም የኢታኖል ምርቱን 20 ሚሊየን ሊትር ለማድረስ…

ሙሉጌታ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምንጊዜም ምርጥ ኢትዮጵያውያን የፊት መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ሙሉጌታ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ሙሉጌታ ከበደ ባጋጠመው ህመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል፡፡…

ለጣና ነሽ ፪ ጀልባ በአዳማ ከተማ አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣና ሐይቅ የመዝናኛና የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ወደ ሀገር የገባችው ጣና ነሽ ፪ ጀልባ አዳማ ከተማ ደርሳለች። ጀልባዋ በዛሬው ዕለት አዳማ ከተማ ስትደርስ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ አደባባይ በመውጣት አቀባበል አድርገዋል። እንዲሁም…

ሁለንተናዊ ዕድገትን ለማምጣት የመንግሥት አገልግሎት ዘርፉ ከፍተኛ ሚና አለው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገትን ለማምጣት እና የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፉ ከፍተኛ ሚና አለው ብለዋል፡፡ ዛሬ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር…

ሴት ሐጅ አድራጊዎች: ከኢትዮጵያ እስከ መካ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐጅ ከእስልምና ምሶሶዎች አንዱ ነው። በመሆኑም የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ በዘር፣ በቀለም፣ በቋንቋ እና በጾታ ሳይለይ ሐጅ ማድረግን ያልማሉ። ህልማቸው ሲሳካም ከዓለም ማዕዘናት ወደ አንድ አቅጣጫ በመትመም «ለበይክ አላሁመ ለበይክ፤ ለበይክ…

ኢትዮጵያ ድንቅ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ገንብታለች – ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒርክ ሙሳር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቅርሷንና ታሪኳን ለትውልድ ማስተላለፍ ያስቻለ ድንቅ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ገንብታለች አሉ የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒርክ ሙሳር (ዶ/ር)፡፡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በአዲስ አበባ ቆይታ ያደረጉት ፕሬዚዳንቷ በዓድዋ ድል መታሰቢያ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛዉ የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ በተለያዩ ከተሞች እና ወረዳዎች በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል መከበር ጀምሯል። በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ አከባበር ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ…