Fana: At a Speed of Life!

የሉሲና የሰላም ቅሪተ አካል በደሴ ሙዚየም ከነገ ጀምሮ ለእይታ ይቀርባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ የሙዚየም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚከበርባት ደሴ ከተማ የሉሲና የሰላም ቅሪተ አካል በደሴ ሙዚየም ከነገ ጀምሮ ለእይታ ይቀርባሉ፡፡ የኢትዮጵያ የቅርስ ባለስልጣን የብሄራዊ ሙዚየም መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ አንዷለም ግርማይ…

የመገጭ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት ከነበረበት የአፈፃፀም ችግር መውጣት ጀምሯል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የመገጭ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት መንግስት በሰጠው ልዩ ትኩረት ከነበረበት የአፈፃፀም ችግር መውጣት ጀምሯል አሉ። የፕሮጀክቱ አሁናዊ አፈፃፀም አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በተገኙበት…

አንድ ዕቅድ፣ አንድ ሪፖርት ለተቀናጀ የዓባይ ተፋሰስ በሚል መሪ ሃሳብ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድ ዕቅድ፣ አንድ ሪፖርት ለተቀናጀ የአባይ ተፋሰስ የሲቪክ ማህበራት ሚና በሚል መሪ ሃሳብ በዓባይ ተፋሰስ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ በኢትዮጵያውያን፣ በትውልደ ኢትዮጵያውያንና በኢትዮጵያ ወዳጆች ርብርብ…

ኢስትቫን ኮቫክስ የነገ ምሽቱን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ይመራሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሊያንዝ አሬና ስታዲየም ነገ ምሽት የሚደረገውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ሮማኒያዊው ዳኛ ኢስትቫን ኮቫክስ በመሀል ዳኝነት ይመሩታል፡፡ የመሀል ዳኛው ኢስትቫን ኮቫክስ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ፣ ዩሮፓ ሊግ እና ኮንፈረንስ ሊግ…

የፌዴራል ተቋማት እና ማህበራት የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ተቋማትና ማህበራት የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፉን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)÷ ለችግሮቻችን…

ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ ግለሰቦች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሶስት የቀድሞ ፖሊስ አባላትን ጨምሮ ተሽከርካሪዎችን በመስረቅ ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት…

4 ሺህ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የፀሃይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር እና ጋምቤላ ክልሎች ከዋናው የኤሌክትሪክ መረብ ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች ከ4 ሺህ በላይ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀዋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ሥራ…

በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ሃብትን ወደ ኢኮኖሚያዊ አቅም የመቀየር ጥረት …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን እምቅ የቱሪዝም ሃብት ወደ ኢኮኖሚያዊ አቅም ለመቀየር እየሰራሁ ነው አለ የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዳይሬክተር አሸናፊ ሃብቴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎችን የማስፋፋት…

የሰመር ካምፕ ሰልጣኞች ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን መስራት ችለዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) የሰመር ካምፕ ስልጠና የወሰዱ አዳጊዎች ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን መስራት ችለዋል። ሰልጣኞቹ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ባገኙት ስልጠና የሳይበር ምንተፋን…

ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች ወገኔ ገዛኸኝ፣ አቡበከር ሳኒ እና ብርሃኑ በቀለ (በራስ ላይ) ከመረብ…