Fana: At a Speed of Life!

ለሀገር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ዳያስፖራው የጎላ ሚና አለው – አምባሳደር ዑመር ሁሴን (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት እንዲፋጠን ዳያስፖራው የጎላ ሚና አለው ሲሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዑመር ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ። በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሁሉም አካባቢዎች…

የአዊ ሕዝብ ለሰላም ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በእንጅባራ ከተማ እየተወያዩ ነው። ውይይቱ በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሲሆን፤ በመድረኩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ያሰባሰባቸውን አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ለሀገራዊ ምክክሩ ግብአት የሚሆኑ አጀንዳዎችን አሰባስቦ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) አጀንዳዎቹን ከፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስካለ ለማ ተረክበዋል።…

ለጎንደር ከተማ ሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሀብት ለማሰባሰብ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለጎንደር ከተማ ሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ሀብት ለማሰበሰብ ያለመ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…

የማር ምርትን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ውጤት አምጥቷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የማር ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ። በጅማ ከተማ የማር ምርትን የሚያስተዋውቅ ንግድና ኤግዚቢሽን እየተካሄ ይገኛል። ግርማ አመንቴ…

በየትኛውም መመዘኛ ቢለካ ግዳጆችን እንደየአመጣጣቸው መመከት የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየትኛውም መመዘኛ ቢለካ ተገማችም ሆነ ኢ-ተገማች የሆኑ ግዳጆችን እንደየአመጣጣቸው መመከት የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ገለጹ። በወቅታዊ የመከላከያ ሠራዊት ግዳጅ አፈጻጸም ላይ…

መንግስት በሲኖዶስ ጉባኤ መሳተፍ ላልቻሉ ሦስት አባቶች ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዚህ በፊት አንዳንድ ወገኖች በፈጠሩት ችግር የተነሣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ጉባኤ ለመሳተፍ ላልቻሉ ሦስት አባቶች ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ…

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የአገልግሎት አሰጣጥ ሪፎርም ወሳኝ ምዕራፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለሀገራችን የአገልግሎት አሰጣጥና የመንግሥት አስተዳደር ሪፎርም ወሳኝ ምዕራፍ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በተመለከተ…

የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት በጥሩ ተሞክሮነት የሚወሰድ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥና ተደራሽነት በጥሩ ተሞክሮነት የሚወሰድ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የምክር ቤት አባላት እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት…

የተሽከርካሪ ሰሌዳ ለውጥ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሰሌዳ አይነቶችና ምልክቶች መወሰኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ 1050/2017 ሆኖ ጸድቋል። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አማካሪ ከድልማግስት ኢብራሂም፤ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መቀየርን…