ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማጎልበት የአመራሩ ሚና ሊጠናከር ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን የህዝቡን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ ሁሉን አቀፍ የልማት ስራዎችን ለማከናወን የአመራሩ ሚና ሊጠናከር ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ።
"አርቆ ማየት አልቆ መስራት" በሚል መሪ…