Fana: At a Speed of Life!

የማዕድን ዘርፍ የአምስት ዓመት ጉዞ እና የተገቡ ቃሎች አፈጻጸም

የመደመር መንግሥት በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወቅት ካቀረባቸው ዋና ዋና የኢኮኖሚ ምሶሶዎች መካከል አንዱ የማዕድን ዘርፍ ነበር። የዛሬ አምስት ዓመት መንግሥት ሲመሠርት፣ ኢትዮጵያ ያላትን ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት በብቃት በማልማት የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማሳደግ፣ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እና የኮንትሮባንድ…

ሀገር አቀፍ የወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ  

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል 5ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። በመርሃ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ…

የአምስት ዓመት የግብርናው ዘርፍ ጉዞ እና የተገቡ ቃሎች አፈጻጸም

የመደመር መንግሥት በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ የህዝብ ድምጽ አግኝቶ፣ የዛሬ አምስት ዓመት መንግሥት ሲመሠርት የግብርናውን ዘርፍ ለማሻገር ቃል ገብቶ ነበር፡፡ ከቃሉም ዋነኛው በባህላዊ ዘዴ የታጠረውን የእርሻ ሥርዓት በማዘመን የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ነው፡፡ ስንዴ ከማስመጣት በመላቀቅ ትርፋማ…

የቱሪዝም ዘርፍ ትንሳኤ እና አዳዲስ መዳረሻዎች

የዛሬ አምስት ዓመት መንግሥት ሲመሠርት፣ ሀገር ለመምራት በምርጫ የህዝብ ድምጽ ያገኘው ፓርቲ በቱሪዝም ዘርፍ ለማሳካት ቃል የገባቸው በርካታ ጉዳዮች ነበሩ፡፡ እነዚህም በሀገሪቱ የነበሩ የቱሪስት መዳረሻዎችን ማዘመን፣ አዳዲስ ሰው ሰራሽ የቱሪስት መስህቦችን መገንባት፣ የሀገር ገፅታን ማሻሻል እና…

በቡና ልማት ላይ የመጣው ለውጥ የአረንጓዴ ዐሻራን አስተዋጽኦ በተጨባጭ ያሳያል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቡና ልማት ላይ የመጣው ለውጥ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስተዋጽኦ በተጨባጭ ያሳያል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

👉 ብዙ ሀገራት የንግድ ብድር ተበድረው ደሞዝ ይከፍላሉ፤ እኛ የንግድ ብድር ለልማትም አያስፈልግም ነው ያልነው፡፡ 👉 የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ኢትዮጵያ ዕዳ መክፈል አቅቷታል የተባለው የዩሮ ቦንድ ጉዳይ ኢትዮጵያ መክፈል አቅቷት ሳይሆን እነዚያ ዕዳዎች በድርድር መልክ መያዝ አለባቸው የሚል እምነት…

የኢትዮጵያ ብልጽግና እስኪረጋገጥ ድረስ በጋራ መቆም አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብልጽግና እስኪረጋገጥ ድረስ በጋራ መቆም አለብን አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች…

በትምህርት ዘርፍ ላይ የምንሰራው ስራ ከየትኛውም በላይ የምንኮራበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት መስክ ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ከየትኛውም ዘርፍ በላይ የሚያኮሩ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህን የተናገሩት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 30ኛ መደበኛ ስብሰባ…

መንግሥት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከየትኛዉም ጊዜ በላይ ዝግጁ ነዉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚፈታተን ነገር ከመጣ መንግሥት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከየትኛዉም ጊዜ በላይ ዝግጁ ነዉ አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ…

በመዲናዋ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች ከ97 በመቶ በላይ ወደ ቀጣዩ ክፍል ተዛውረዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) በመዲናዋ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች 97 ነጥብ 48 በመቶ በላይ የሚሆኑት ወደ ቀጣዩ ክፍል ተዛውረዋል አሉ። ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) በሰጡት…