የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት የሴቶችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ለማሳደግ ቁልፍ ሚና አለው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል መታወቂያ የሴቶችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ለማሳደግ ቁልፍ ሚና አለው አለ የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም።
"የኢትዮጵያ ሴቶች ከየት ወዴት" በሚል ሃሳብ የለውጡ ትሩፋት የሆኑ ሴት አመራሮች መድረክ ላይ የፕሮግራሙ የሕግና ፖሊሲ ክፍል…