Fana: At a Speed of Life!

ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው አሉ። የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራሽን ዘርፉን ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ ተግዳሮትና ዕድሎችን በመለየት ዘርፉን ወደ አዲስ ከፍታ…

የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። የሚኒስቴሩና የክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የጋራ ምክክር መድረክ በሀረር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጤና ሚኒስትሯ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የስታርታፕ ቢዝነሶች እንዲስፋፉ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ኢኒሼቲቭ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ነጥረው እንዲወጡ እና ስታርታፕ ቢዝነሶች እንዲስፋፉ እያደረገ ነው አለ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፡፡ ኢኒሼቲቩ ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሥነምህዳር እንዲመሰረት ማስቻሉም ተገልጿል።…

የሳይበር ደህንነት መርሆዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመረጃ ሥርዓቶች ላይ ያለው ጥገኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ተቋማት ለሳይበር ጥቃት የነበራቸውን ተጋላጭነት እንዲጨምር ከማድረጉም በላይ የጥቃት ዘዴው ውስብስብ፣ ዓይነቱ ተለዋዋጭ እንዲሁም የሚያስከትለው ውድመት ከፍተኛ እየሆነ…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ ዕጣን ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የዕጣን ምርት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል። የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮሙኒኬሽንና ማኅበራዊ ኃላፊነት ሥራ አመራር ሥራ አስኪያጅ ጋሻው አይችሉህም 2 ሺህ 505…

20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በልዩ ድምቀት ይከበራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በልዩ ድምቀት ይከበራል አሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በተመለከተ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በተገኙበት የዐቢይ ኮሚቴ አባላት…

በሀረር ከተማ በታቀደላቸው ጊዜና ጥራት እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረር ከተማ የቱሪዝም ዘርፉን የሚያሳድጉና የህዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶች እየተሰሩ ናቸው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። አቶ ኦርዲን በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የአባድር ፕላዛ፣ የሀረር ላንድ…

ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ስኬታማነት ሰላምን ማጽናት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ስኬታማነት ሰላምን ማጽናት የሁሉም ኃላፊነት መሆን አለበት አሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ። በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ የከተማ አስተዳደር የተወጣጡ የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ አመራሮች…

ዴሞክራሲያችን ኢትዮጵያዊ መከባበርና ባህል ላይ የተመሰረተ መሆን ይጠበቅበታል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴሞክራሲያችን ኢትዮጵያዊ መከባበር እና ባህል ላይ መሰረቱን ያደረገ መሆን ይጠበቅበታል አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት÷…

በሐሳብ ላይ የመነጋገር ባህል እንዲዳብር ፖለቲከኞች ልምዳቸውን ሰንደው ሊያስቀምጡ ይገባል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐሳብ ላይ የመነጋገር ባህል እንዲዳብር ፖለቲከኞች ልምዳቸውን ሰንደው እና በመጻሕፍት አዘጋጅተው ለሚቀጥለው ትውልድ ሊያስቀምጡ ይገባል አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። "ኢትዮጵያዊ…