Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 75 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 75 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ (ኢ/ር) የተገኘው ገቢ በበጀት ዓመቱ የተመረተውን ኃይል በመሸጥ እና ከተጓዳኝ አገልግሎቶች መሆኑን…

በክልሉ ከ2 ሺህ 600 በላይ የትምህርት ቤት አመራሮችና መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 254 የትምህርት ቤት አመራሮችና 2 ሺህ 359 መምህራን የክረምት ልዩ አቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው። የክልሉ ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ልማት ዳይሬክተር አቶ ባህሩ ዓለሙ…

ጣናነሽ ፪ ወደ ጣና ሐይቅ ለመግባት ዝግጁ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣና ሐይቅ ላይ ዘመናዊ የባሕር ትራንስፖርት እና የቱሪዝም አገልግሎት ለመስጠት በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፋ ባሕር ዳር ከተማ የገባችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ዛሬ በጣና ሐይቅ ዳርቻ አርፋ ወደ ሐይቁ ለመግባት ተዘጋጅታለች። የየብስ ጉዞዋን…

ጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ 3 ሺህ 210 ቶን ዓሣ ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት የጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ በፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ 3 ሺህ 210 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የዳውሮ ዞን ግብርና መምሪያ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አስፋው…

የጽ/ቤቱን ቼክ በማውጣት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ በመመዝበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገወጥ መንገድ የጉለሌ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳዳር ጽ/ቤትን ቼክ በማውጣት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ በመመዝበር በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው። በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል…

225 ሺህ የዓሳ ጫጩቶች ወደ ጣና ሐይቅ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 225 ሺህ የቀረሶ ዓሳ ጫጩቶች ወደ ጣና ሐይቅ ተጨምረዋል አለ የባሕር ዳር ዓሳና ሌሎች የውሃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል፡፡ የማዕከሉ ዳይሬክተር አቶ እርቅይሁን አስማር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷በጣና ሐይቅ ያለውን የዓሳ ሃብት ይበልጥ ለማሳደግ…

ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሚያዘጋጀው አራተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው ሃይማኖት ለሰላም፣ አንድነትና አብሮነት ላይ እየመከረ ሲሆን÷ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ከፍተኛ…

የቀድሞ የፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የሬድዮ ፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት ቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ተፈጽሟል። በ66 ዓመታቸው ከትናንት በስቲያ ያረፉት አቶ ሙሉጌታ÷ ሥርዓተ ቀብራቸው በመቐለ ፅርሃ አርያም ካቴድራል…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ8 ሺህ ቶን በላይ ማር ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ8 ሺህ ቶን በላይ ማር ማምረት ተችሏል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር…

ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ የተሰሩ የኮሪደር ፕሮጀክቶች ለአግልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ ኮሪደር ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በጥራትና በፍጥነት…