ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን ከእንጦጦ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ ኮሪደር ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን ከእንጦጦ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ ተሠርቶ የተጠናቀቀውን ኮሪደር ልማት ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከብልጽግና…