የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ለሚነሱ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይገባል Adimasu Aragawu Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የተገኘውን ሰላም በማስጠበቅ በህዝቡ ለሚነሱ ልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ጠንክሮ መስራት ይገባል አሉ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ መሰረት ማቲዎስ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠንካራ ፉክክር የቀጠለው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር… Adimasu Aragawu Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠንካራ ፉክክር እየተካሄደ ያለው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። ባለፈው ሳምንት ከተለዩት የምድብ አንድ ምርጥ አራቱ ጋር ለመቀላቀል ነገ የምድብ ሁለት አምስት ተወዳዳሪዎች ከባድ ትንቅንቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአካባቢ ጥበቃ ስራ ውጤቱ በሂደት እየተገለጠ የሚሄድ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል አስፈላጊ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ኢኒሼቲቭ ለማህበራዊ መስተጋብር፣ ለኢኮኖሚ ፈጠራ እና ለዓለም አቀፍ ተሳትፎ ኃይል ሆኗል – ብልጽግና ፓርቲ Adimasu Aragawu Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ኢኒሼቲቭ ለማህበራዊ መስተጋብር፣ ለኢኮኖሚ ፈጠራ እና ለዓለም አቀፍ ተሳትፎ ኃይል ሆኗል አለ ብልጽግና ፓርቲ። ፓርቲው የአረንጓዴ አሻራን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ በመትከል ማንሰራራት እንደሚቻል አርአያ ሆና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ለመሳተፍ ጅግጅጋ ገቡ Adimasu Aragawu Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በነገው ዕለት በሚካሄደው ሀገር አቀፍ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ለመሳተፍ ጅግጅጋ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የውብ ባህል ባለቤት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በመኪና አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Adimasu Aragawu Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደሴ ወደ ኮምቦልቻ ሲጓዝ የነበረ አይሱዚ መኪና በተለምዶ ሀረጎ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ በመገልበጡ የሦስት ሰዎች ህይወት አልፏል። የመኪና መገልበጥ አደጋው በዛሬው ዕለት ከቀኑ 7 ሰዓት አካባቢ የደረሰ መሆኑ ተገልጿል። የኮምቦልቻ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በጅማ ዞን በሻሻ ከተማ ያስገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Adimasu Aragawu Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በጅማ ዞን በሻሻ ከተማ ያስገነባውን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው ቀን መርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። በምርቃት መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ሀገራዊ ትርክት ለመገንባት የሚዲያው ተቀናጅቶ መስራት ወሳኝ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋራ ሀገራዊ ትርክት ለመገንባት የሚዲያው ተቀናጅቶ መስራት ወሳኝ ሚና ይጫወታል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ዓለም አቀፍና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)። የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ከፌደራል ተቋማት…
ጤና የክልሉ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባላት ቁጥር 421 ሺህ ደረሰ Adimasu Aragawu Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባላትን ቁጥር ከ421 ሺህ በላይ ሆኗል አለ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በ2017 በጀት ዓመት የማህበረሰብ አቀፍ ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጪው ሐሙስ በጋራ ታሪክ እንስራ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጪው ሐሙስ በጋራ ታሪክ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያ አረንጓዴ እና ለፈተና የማይበገር ነገዋን ለመገንባት…