Fana: At a Speed of Life!

ተማሪዎች ለነገዋ ኢትዮጵያ የተሻለ አበርክቶ እንዲኖራቸው በርትተው መስራት አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተማሪዎች ለነገዋ ኢትዮጵያ የተሻለ አበርክቶ እንዲኖራቸው ፈተናውን በርትተው መስራት አለባቸው አሉ። ሚኒስትሩ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ጋር በመሆን…

የአማራ ክልል የሽምግልና መማክርት ምስረታ ማብሰሪያ ገባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የሽምግልና መማክርት ምስረታ የማብሰሪያ ገባኤ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። በጉባኤው በአማራ ክልል ከሚገኙ 22 ዞኖች የተመረጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተካተቱበት ክልላዊ የሽምግልና መማክርት ተመስርቷል። የሽማግሌዎች መማክርት…

በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የ7ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የ7ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላፉት መልዕክት÷ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ባለፉት ስድስት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ማምሻውን የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማን…

በአማራ ክልል የቱሪዝም ልማቱን በማነቃቃት ኢኮኖሚያዊ አበርክቶውን ለማጉላት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን በማነቃቃት ለአገራዊ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ለህዝብ ተጠቃሚነት የሚኖረውን አበርክቶ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የቱሪዝም ሚኒስቴር ከክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በፍራፍሬ ልማት ኢኒሼቲቭ ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ባለው የ30-40-30 የተቀናጀ የፍራፍሬ ልማት ኢኒሼቲቭ ውጤታማ ተግባራት ተከናውኗል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና…

ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ወደላቀ የኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትሻለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ወዳጅነት ወደላቀ የኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትፈልጋለች አሉ የደቡብ ኮሪያ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ጆ ሆ ያንግ፡፡ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፍተኛ የደቡብ…

ኦሮሚያ ክልል የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26 የስፖርት አይነቶች ሲካሄድ የቆየው 6ኛው መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ውድድር በኦሮሚያ ክልል አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በውድድሩ ከ5 ሺህ በላይ ስፖርተኞች የተሳተፉ ሲሆን÷ በወንዶች የእግር ኳስ የፍፃሜ ጨዋታ ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ኢትዮጵያን 2 ለ…

አረንጓዴ አሻራ ብዝሃ ህይወት እንዲጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የደን ሽፋንን በማሳደግ ብዝሃ ህይወት እንዲጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)። የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት በዘርፉ የሚያከናውናቸውን ተግባራት…

የሀረሪ ክልል ካቢኔ የ2018 በጀት ከ7 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2018 በጀት ዓመት የክልሉ መንግሥት ረቂቅ በጀት 7 ቢሊየን 476 ሚሊየን ብር እንዲሆን ወስኗል፡፡ ካቢኔው በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በቀረበለት ረቂቅ በጀት ላይ በመምከር ለክልሉ ምክር…