Fana: At a Speed of Life!

ከተማ አስተዳደሩ የነዋሪዎች ዋነኛ ጥያቄ የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት እየሠራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጎነት ቁጥር 3 ተብሎ በተሰየመው የመኖሪያ መንደር የተገነባውን ባለ አምስት ወለል ዘመናዊ የመኖሪያ ሕንጻ መርቀው ለአቅመ ደካሞች አስተላልፈዋል። ቤቶቹ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ገብስ ሰፈር…

ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ራምኬል ጀምስ እና አማኑኤል አድማሱ…

መንግሥት ለቱሪዝም ዘርፍ በሰጠው ትኩረት በአጭር ዓመታት ውስጥ በርካታ ለውጦች መመዝገባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ለቱሪዝም ዘርፍ በሰጠው ትኩረት በአጭር ዓመታት ውስጥ በርካታ ለውጦች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የቱሪዝም መዳረሻ ልማትና የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ዳይሬክተር ሳምሶን…

የአማራ ክልል ልማት፣ ሰላምና መረጋጋት ዘላቂና አስተማማኝ በሆነ መልኩ እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክልሉ ልማት፣ ሰላምና መረጋጋት ዘላቂና አስተማማኝ በሆነ መልኩ እየተገነባ መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ በአማራ ክልል በልማት እንቅስቃሴው፣ በአሁናዊ የሰላም ሁኔታና ቀጣይ ትኩረት በሚደረግባቸው…

ተልዕኮውንና ግዳጁን በሚገባ የሚፈጽም ሠራዊት የመገንባቱ ሒደት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ደቡብ ዕዝ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ዕዝ ባለፋት ወራት በሶደሬ ጊዜያዊ ማሰልጠኛ ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የደቡብ ዕዝ ም/አዛዥ ሜጀር ጄነራል አድማሱ አለምነህን ጨምሮ ሌሎች የዕዙ ከፍተኛ መኮንኖችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…

የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ዛሬም ለህዝብ ክፍት ሆኖ ይውላል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ዛሬ ማጠቃለያውን ያገኛል። የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2025 በትናንትናው ዕለት ለሕዝብ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 34 ሺህ 258 ህጻናት የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ክልሉ በማህበረሰቡ እገዛ የትምህርት ቤቶች ምገባ ዘንድሮ መጀመሩን የቢሮው ምክትል ኃላፊና…

በአማራ ክልል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ክልሎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ለኅብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ባለቤት ሆነው የስራቸው አካል እንዲያደርጉ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና…

በወቅታዊ የጤና አገልግሎት ዙሪያ ከጤና ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለማኅበረሰባችን ጥራቱን የጠበቀ እና ፍትሐዊ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የጤና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመቅረጽ የኅብረተሰቡን ባለቤትነት ባረጋገጠ መልኩ ሥራዎችን በትኩረት እያከናወነ መሆኑ የዐደባባይ ሐቅ ነው። ምክንያቱም…

ሚዲያዎች ፈጣን እና ጊዜውን የዋጀ መረጃ ለማህበረሰቡ ማድረስ ይገባቸዋል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀሰተኛ መረጃዎችና የጥላቻ ንግግሮች የአብሮነት ትርክቶችን ለመገንባት ፈተና እንዳይሆኑ ሚዲያዎች ፈጣንና ጊዜውን የዋጀ መረጃ ለማህበረሰቡ ማድረስ እንደሚጠበቅባቸው ምሁራን ገለጹ። ሀሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግር የህዝቦች አንድነትና የጋራ…