Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ19 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ፈተና እየተዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 19 ሺህ 127 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እየተዘጋጁ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር) ለፋና…

ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንዲመለሱ መንግሥት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በሚያስችሉ ጉዳዮች ከክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክሩ ወቅት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እንዳሉት÷ በግጭት ወቅት ተፋላሚ…

መንግስት በዚህ አመት ከብሔራዊ ባንክ የሚበደረው ብድር ወደ ዜሮ ወረደ- ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዚህ አመት የመንግስት ብድር ወደ ዜሮ መውረዱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ይህንን የገለጹት በዛሬው ዕለት በተጀመረው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ነው። የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በአጭር ጊዜ ውስጥ ተስፋ ሰጪ ውጤት አስመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተተገበረው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተስፋ ሰጪ ውጤት ማስመዝገቡን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። የኢትዮጵያ የፋንናንስ ፎረም በዛሬው ዕለት የተጀመረ ሲሆን÷ በመድረኩ ላይ የተገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ የማክሮ…

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ምርቶችን በጥራትና በፍጥነት ወደ ወደብ ለማድረስ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር የአንድ መስኮት አገልግሎት ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ማዕከሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና የኢትዮ ጅቡቲ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ላይ የሜዳ እና የሰዓት ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ 4 ጨዋታዎች ላይ የመጫወቻ ሜዳ እና የሰዓት ለውጥ መደረጉን የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ አሳወቀ። ጨዋታዎቹን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ለማካሄድ…

ኢትዮጵያ የፓኪስታንና አፍሪካ ሀገራት የንግድ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ጉባዔ እንደምታስተናግድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፓኪስታንና አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ አጋርነትና የንግድ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ጉባዔ እንደምታስተናግድ ተገልጿል። 5ኛው የፓኪስታን - አፍሪካ ንግድ ጉባዔ ከመጪው ግንቦት 7 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ…

6ኛው የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች ፌዴሬሽን የንግድ ትርዒት ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ነጋዴ ሴቶች ፌዴሬሽን የንግድ ትርዒት ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። እስከ ግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው የንግድ ትርዒት ላይ ከ21 የኮሜሳ አባል ሀገራት የተውጣጡ…

የፖሊስን ሁለንተናዊ ብቃት ለማሳደግ እየተሰራ ነው – ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ሁለንተናዊ ብቃቱን በማሳደግ ህገ መንግስታዊ ተልዕኮውን ለመወጣት እየሰራ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ተናገሩ። የ25ኛ ዙር መሰረታዊ ሰልጣኝ የፖሊስ አባላት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ምክትል ጠቅላይ…

ከ128 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ128 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የወልዲያ አረዳ መካከለኛ የመስኖ ፕሮጀክት ተመርቋል። ፕሮጀክቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)…