Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የዲጂታል መታወቂያ ተደራሽነትን በማረጋገጥ ረገድ ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ስራ አከናውናለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ተደራሽነትን በማረጋገጥ ረገድ ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ስራ ማከናወኗን የአይዲ ፎር አፍሪካ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎች ገለጹ። ለአራት ቀናት የሚቆየው አይዲ ፎር አፍሪካ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ግንቦት 12…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 500 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አንደኛ ሽናሌ…

ሃሪ ኬን እና ዋንጫ የታረቁበት የውድድር ዓመት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርሰናል አካዳሚ ተጫዋች በነበረበት ወቅት የስፖርት አቋም የለህም ተብሎ ተባርሯል፡፡ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነው፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ከአለን ሺረር በመቀጠል ሁለተኛ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ቢሆንም በሊጉ…

የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በመፈረሙ የሚቆጫቸው አንዳንድ አካላት ግጭት እንዲፈጠር ፍላጎት አላቸው – የፕሪቶሪያ ዋና ተደራዳሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በመፈረሙና የሰው ህይወት በመትረፉ የሚቆጫቸው አንዳንድ አካላት አሁንም ግጭት እንዲፈጠር ፍላጎት እንዳላቸው የፕሪቶሪያ የሰላም ንግግር ዋና ተደራዳሪዎች ገለጹ። የፕሪቶሪያ የሰላም ንግግር ዋና ተደራዳሪዎች የነበሩት…

የኢትዮጵያ አትሌቶች ከትራክ ወደ ጎዳና ውድድሮች ፍልሰት …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ ወጣት አትሌቶች ወደ ጎዳና ውድድሮች እያመሩ መሆናቸው አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የዘርፉ ምሁራን ገለጹ። በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ መምህርና የአትሌቲክስ አሰልጣኝ ንጉሴ ጊቻሞ ከፋና ሚዲያ…

በጅማ ዞን የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ትግበራ ተሞክሮ የሚወሰድበት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን እየተከናወነ ያለው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ትግበራ አበረታችና ተሞክሮ የሚወሰድበት መሆኑን የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። ባለፋት ዘጠኝ ወራት የሌማት ትሩፋት፣ የምግብ ሥርዓት ሽግግርና የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የስራ…

በክልሉ ቆላማ አካባቢዎች የተከሰተውን አባሰንጋ በሽታ ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቆላማ አካባቢዎች በዳልጋ ከብቶች ላይ የተከሰተውን አባሰንጋ በሽታ ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑን የክልሉ አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ታምሩ ቦኒ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለመኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ክፍተት እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለመኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ክፍተት እንዳይፈጠር እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የግብርና ግብዓት ዘርፍ ኃላፊ ግዳልቅ አልቅሚ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

ሀገርን መገንባት የሚቻለው ህጻናት ላይ ሲሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም ሀገር ተረካቢ ትውልድ መገንባት የሚያስችል ምህዳር መፈጠሩን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኬንያ ሞምባሳ ግዛት አስተዳዳሪ አብዱልስዋማድ ሸሪፍ ናስር…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 8 ሺህ 400 ዜጎች የኮደርስ ስልጠና እየተከታተሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ8 ሺህ 420 በላይ ዜጎች የ5 ሚሊየን የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና መርሐ ግብርን እየተከታተሉ እንደሚገኙ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛው ጋጊያብ ለፋና ዲጂታል…