Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል ምርት አቋርጠው የነበሩ 64 ኢንዱስትሪዎች ወደ ማምረት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሲዳማ ክልል ምርት አቋርጠው የነበሩ 64 ኢንዱስትሪዎች ወደ ማምረት እንዲመለሱ ማስቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። በንቅናቄው ኢንዱስትሪዎች የሚገጥሟቸው የመሰረተ ልማት፣ የፋይናንስ፣ የግብዓትና…

ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሰብዓዊ ድጋፍ በሚል የገባ ስንዴ የለም – አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ በሚል የገባ የርዳታ ስንዴ አለመኖሩን ከአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ገለጹ። የኮሚሽኑ ሥራ የአንድ መንግሥት ተቋም ብቻ ሳይሆን ሁሉም ተቋማት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት…

ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ የሠራተኞች ሁለንተናዊ ክህሎትና ጥረት ወሳኝ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለሁለንተናዊ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ በምሰሶነት የተለዩት የምጣኔ ሀብት ዘርፎች የሠራተኞችን ሁለንተናዊ ክህሎትንና ጥረት የሚጠይቁ መሆናቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ለሠራተኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ…

ለዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች ለተከላ መዘጋጀታው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች ለተከላ መዘጋጀታቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ እያሱ ኤልያስ (ፕ/ር) በዘንድሮው የክረምት አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 7 ነጥብ 5 ቢሊየን…

ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ በተጨማሪ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ ትልቅ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ንቅናቄው ከዚህ ቀደም ለኢንዱስትሪ…

በኮንትራክተር አቅም ማነስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የታርጫ ጪዳ አስፋልት መንገድ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የ64 ነጥብ 8 ኪ.ሜ የታርጫ ጪዳ ሎት 3 አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በፕሮጀክቱ ማስጀመር ሥነሥርዓት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…

የቡልቡላ ፓርክን የማልማት ስራ ሲከናወን ማህበረሰቡ የነቃ ተሳትፎ አድርጓል – የቦሌ ክፍለ ከተማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡልቡላ ፓርክን የማልማት ስራ ሲከናወን ማህበረሰቡ ስራውን በማስተባበር እና በማቀናጀት ከመንግሰት ጎን ከመቆም በተጨማሪ የስራው አካል እንደነበር የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚ ዓለምፀሐይ ሽፈራው እንደ…

የኢትዮጵያ ፖሊስ በምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት የስፖርት ውድድር በጦር ውርወራ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት የስፖርት ውድድር የኢትዮጵያ ፖሊስ በሴቶች የጦር ውርወራ የፍጻሜ ውድድር 1ኛ እና 2ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኗል። በውድድሩ የኬኒያ ፖሊስ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። በወንዶች ጦር…

በአማራ ክልል የተስተጓጎለውን ትምህርት ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት ማካካስ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተስተጓጎለውን ትምህርት ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት ማካካስ እንደሚገባ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። ቢሮው ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን በደሴ ከተማ እየገመገመ ነው። በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር…