Fana: At a Speed of Life!

በኮሪደር ልማት የመዲናዋን ቅርሶች በማደስ እንደ አዲስ ማስተዋወቅ ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች የመዲናዋን ቅርሶች በማደስና ለአገልግሎት ክፍት በማድረግ እንደ አዲስ እንዲተዋወቁ ማስቻላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በመዲናዋ በበርካታ ቦታዎች…

የኢትዮ እስራኤል ቢዝነስ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና እስራኤል የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ፎረሙ የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በተገኙበት እየተካሄደ ሲሆን÷ የኢትዮጵያ እና እስራኤልን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት…

የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት የሚከበረውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ዲጂታል እንዳስታወቀው÷ የአርበኞች መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ ነገ ሚያዝያ 27 ከንጋቱ 12 ሰዓት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለዐርበኞች (የድል) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ84ኛው የዐርበኞች (የድል) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ84ኛው የዐርበኞች (የድል) በዓል…

በኢትዮጵያ ታምርት መርሐ ግብር የኢትዮጵያን እድገት የሚያረጋግጡ ትላልቅ ተግባራት እየተከናወኑበት ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት መርሐ ግብር የኢትዮጵያን እድገት የሚያረጋግጡ ትላልቅ ተግባራት እየተከናወኑበት መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ የሚገኘውን…

የከርሰ ምድር ውሃ ያለበትን ደረጃ የሚያጠና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዴንማርክ መንግስት ከሀዋሳ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የከርሰ ምድር ውሃ አደጋ ላይ እንዳይወድቅ እና ውሃው ያለበትን ደረጃ የሚያጠና ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል። የኢትዮ-ኔቸር ፕሮጀክት የሀዋሳ ማዕከል አስተባባሪ ሙሉጌታ…

የኮደርስ ስልጠና የዲጂታል ክህሎትን በማሳደግ ተጨማሪ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ እንደሚያደርግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ5 ሚሊየን ኢትዮጵውያን ኮደርስ ስልጠና የዲጂታል ክህሎትን በማሳደግ በዘርፉ ተጨማሪ የሀገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ የሚያደርግ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሹሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ገለጹ። ዲጂታል…

ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን በዛሬው ዕለት ተከብሮ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን በዓለም ለ136ኛ በኢትዮጵያ ለ50ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ኹነቶች ተከብሮ ውሏል፡፡ ዕለቱ “በአምራች ኢንዱስትሪዎችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ምቹ የሥራ ሁኔታ ለማህበራዊ ፍትህ” በሚል መሪ ሐሳብ መከበሩን…

የሻምፒየንስ ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ 11

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳምንቱ አጋማሽ በተከናወኑ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ፒኤስጂ አርሰናልን 1 ለ 0 ሲያሸንፍ፥ ባርሴሎና ከኢንተር ሚላን 3 ለ 3 አቻ ተለያይተዋል፡፡ በሁለቱ ጨዋታዎች ድንቅ የነበሩ 11 ተጫዋቾች በአውሮፓ…

የ5 ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና ዜጎች ከተለያዩ ሀገራት የርቀት ሥራ የሚያገኙበትን እድል እየፈጠረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምስት ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ የዓለም ሀገራት የርቀት ስራ የሚያገኙበትን ዕድል እየፈጠረ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር የሥራ ስምሪት ስምምነት መፈራረሟን…