ፋና ስብስብ የእናት ውለታዋ … ብዙነሽ በቀለ Adimasu Aragawu May 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእናትን ውለታ የሚመጥን ስጦታ ባይኖርም ፍቅርና መስዋዕትነቷን ለመዘከር በዛሬው ዕለት የእናቶች ቀን በተለያዩ የዓለም ሀገራት ታስቦ ይውላል። ስለ እናት ብዙ ተዚሟል፣ ስንኝ ተቋጥሯል፤ ከእነዚህ ውስጥ በተለይም ዘመን አይሽሬው የብዙነሽ በቀለ…
ፋና ስብስብ ቃላት የማይገልጹት የእናት ፍቅር… Adimasu Aragawu May 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቅድመ ሁኔታ የሌለው ፍቅር፣ ከራስ በላይ የሆነ መውደድ፣ ከትናንት ዛሬ የማይለዋወጥ ርህራሄ፣ የመጀመሪያ የሕይወት መምህር… እናት፡፡ እነዚህን መሰል ሐረጎች ስለ እናት ሲነሳ በብዙዎች አዕምሮ የሚመላለሱ ሃሳቦች ከመሆን አልፈው ፍቅርን ለመግለጽ…
ስፓርት ኤልክላሲኮ – ባርሴሎና የቡድን አንድነቱን ካጣው ሪያል ማድሪድ… Adimasu Aragawu May 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ መርሐ ግብር ባርሴሎናን ከሪያል ማድሪድ የሚያገናኘው ኤልክላሲኮ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት በካምፕ ኑ ይደረጋል፡፡ በቀደሙት ዓመታት ኤልክላሲኮ በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቅና ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበት መርሐ ግብር ነበር፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ እና ኢራን ጦርነቱን ለማቆም… Adimasu Aragawu May 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ጦርነት ለአጭር ጊዜ ቢሆንም ሊቆም የሚችልበት ተስፋ እየታየ ነው። ሁለቱ ሀገራት ወደ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔ የሚመጡበት ከፍተኛ እድል መታየቱን ሬውተርስ ዘግቧል። ዋሽንግተን እና ቴህራን ቢያንስ ለጊዜው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚዲያዎች ለጋራ ማንነትና ለብሔራዊ መግባባት በቁርጠኝነት ሊሠሩ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu May 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚዲያዎች ለጋራ ማንነትና ለብሔራዊ መግባባት በቁርጠኝነት ሊሠሩ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጡ በእሳቤ፣ ህግና አሰራር ላይ ትኩረት በማድረግ ተቋማዊ ብቃትን አጎልብቷል – አቶ ብሩክ ከበደ Adimasu Aragawu May 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ ትኩረቱን በዋነኛነት በእሳቤ፣ በህግና አሰራር ላይ በማድረግ በሚዲያው ዘርፍ ተቋማዊ ብቃትና ሥነ ምግባርን አጎልብቷል አሉ የናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ ብሩክ ከበደ፡፡ አቶ ብሩክ ከበደ ''የሚዲያ እመርታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በይዘት እና በተለወጠ አደረጃጀት ተወዳዳሪነቱን አስፍቷል – አቶ አድማሱ ዳምጠው Adimasu Aragawu May 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መንግሥት ባደረገው ሪፎርም በይዘት፣ በተለወጠ አደረጃጀት እና በቴክኖሎጂ አማራጮች ተደራሽ በመሆን ተወዳዳሪነቱን አስፍቷል አሉ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜአ መንግሥት ባደረገው ሪፎርም ዳግም ተወልዷል ማለት ይቻላል – አቶ ሰይፈ ደርቤ Adimasu Aragawu May 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከምስረታው ባልተናነሰ የለውጡ መንግሥት በዘርፉና በተቋሙ ባደረገው ሪፎርም ምክንያት ዳግም ተወልዷል ማለት ይቻላል አሉ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅ ሰይፈ ደርቤ። አቶ ሰይፈ ደርቤ ''የሚዲያ እመርታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚዲያ ዘርፍ የተደረገው ሪፎርም ኢቢሲ ዓበይት የለውጥ እመርታ እንዲያሳይ በር ከፍቷል – አቶ ቢኒያም ኤሮ Adimasu Aragawu May 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የለውጡ መንግሥት በሚዲያው ዘርፍ ያደረገው ሪፎርም ኢቢሲ ዓበይት የለውጥ እመርታ እንዲያሳይ በር ከፍቷል አሉ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ቢኒያም ኤሮ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው – አቶ መሳፍንት ተፈራ Adimasu Aragawu May 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው አሉ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ መሳፍንት ተፈራ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…