Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ። ቦርዱ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫን ለመታዘብ ካመለከቱት የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ውስጥ በሕጉ ላይ የተቀመጠውን መሥፈርት ላሟሉ 55 ድርጅቶች…

‎‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል። ‎ ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ሀገሪቱ የማምረት አቅም እንዳላት የሚያሳይ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢትዮጵያ በራሷ የምትተማመን እና የማምረት አቅም ያላት ሀገር መሆኗን የሚያሳይ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። 4ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የጎበኙት ፕሬዚዳንት ታዬ÷ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ለአንድ ሀገር…

በገበያ ላይ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት ያደረጉ 13 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በገበያ ላይ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት ያደረጉ 13 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ተከሳሾቹም 1ኛ አቶ ዲባራ ፉፋ፣ 2ኛ አቶ…

በሙዚቃዎቹ ፍቅር እና እርቅን ሲሰብክ የኖረው አሊ ቢራ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1940 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ የተወለደው ድምጻዊ አሊ ቢራ በሙዚቃ ሥራዎቹ ለጭቁኖች ሲታገል እንዲሁም ብዙዎችን ሲያዝናና ሲያስደስት የኖረ ነው፡፡ አሊ ቢራ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ለስድስት አስርት ዓመታት በድምጻዊነት፣ ግጥምና ዜማ…

ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሊሰነዘር የሚችል ማንኛውንም ጥቃት መከላከል በሚያስችል ደረጃ ላይ ነው – ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሊሰነዘር የሚችል ማንኛውንም ጥቃት መከላከል በሚያስችል ደረጃ ላይ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፡፡ ጄኔራል አበባው በሰሜን ምዕራብ ዕዝ የግዳጅ ቀጣና ተገኝተው እንዳሉት÷ ዕዙ…

ሁለቱ የጥበብ ፈርጦች…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብላቴን ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን እና ደራሲ፣ አርታኢና ጋዜጠኛ ስብሐት ገ/እግዚአብሄር በሀገራችን ስነ ጽሁፍ ታሪክ ትልቅ ዝናን ያተረፉ አንጋፋ የስነ ጽሁፍ ሰዎች ናቸው፡፡ ሁለቱ የስነ ጽሁፍ ምልክቶች ዛሬ ላይ በህይወት ባይኖሩም በዘመን…

ፋና ላምሮት የምዕራፍ 22 የድምጻውያን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሙዚቃ አዳዲስ ከዋክብት መፍለቂያ የሆነው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻውያን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። ውድድሩ በተመልካቾች፣ በዳኞች እና በራሳቸው በተወዳዳሪዎች የሙዚቃ ምርጫ  እንደደመቀ ቀጥሏል። የፋና ላምሮት ምዕራፍ…

ኢትዮጵያን የአፍሪካ የኃይል ማዕከል የማድረግ ስትራቴጂያዊ ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን የተፈጥሮ ጸጋዎች ወደ ላቀ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አቅም በመቀየር፣ ቀጣናዊ ትስስርን ለማጠናከር የምታደርገው ጥረት አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ሀገሪቱ ያላት ታዳሽ የኃይል ሀብት ዝም ብሎ የሚፈስ ውሃ ሳይሆን በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ…

በሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች እንዲለቅ የተፈለገው ምባፔ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን እንዲለቅ በርካታ የክለቡ ደጋፊዎች ፊርማ እያሰባሰቡ ይገኛሉ፡፡ ምባፔ የሀገሩን ክለብ ፒኤስጂን በመልቀቅ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ፍለጋ ሪያል ማድሪድን ቢቀላቀለም በክለቡ…