Fana: At a Speed of Life!

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሀገራዊ ልማት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች በኢትዮጵያ የስራ እድል በመፍጠር እና ሀገራዊ ልማትን በማገዝ ረገድ የሚበረክተው አስተዋጽዖ እያደገ መጥቷል አለ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን። ኮርፖሬሽኑ በመንግሥት እና በግል ባለሀብቶች የለሙ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች…

የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ…

በአሜሪካ በተከሰተ በረዶ የቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ ከ5 ሺህ በላይ በረራዎች ተሰረዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ የምስራቅ የባህር ዳርቻ ላይ በረዶ የቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ በመከሰቱ ከ5 ሺህ በላይ በረራዎች ተሰርዘዋል፡፡ በዚህም በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች እንግልት ሲያጋጥማቸው ከ5 ሺህ በላይ በረራዎች መሰረዛቸው ተመላክቷል፡፡ በሮድ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከበጋ መስኖ ከ15 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከበጋ መስኖ ከ15 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰብስቧል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሹሊር ለፋና ዲጂታል…

የኔልሰን ማንዴላ የመታሰቢያ ሙዚየም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንትና የጸረ አፖርታይድ ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ በሰለጠኑበት ኮልፌ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ግቢ የተሰየመው የመታሰቢያ ሙዚየም ተመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃና ፍትሐዊ እንዲሆን የድርሻችንን እንወጣለን – የጨፌ ኦሮሚያ አባላት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሐዊ እና ገለልተኛ እንዲሆን የድርሻችንን እንወጣለን አሉ የጨፌ ኦሮሚያ አባላት፡፡ አስተያየታቸውን ለፋና ዲጂታል የሰጡት የጨፌው አባላት÷ የዘንድሮው ምርጫ ፍትሃዊ፣ ተዓማኒና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን ለማስቻል…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል "ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ ዳግማዊ ዓድዋን የሚገልጹ…

የቤት ችግርን በዘላቂነት የመፍታት ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤት ችግርን በዘላቂነት የመፍታት ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በዛሬው ዕለት ከማለዳ እስከ ቀትር በግንባታ ላይ ካሉ 17 ሳይቶች መካከል በገርጂ፣ በቱሉ ዲምቱ፣ በገላን ጉራ…

ቦርዱ አከራካሪ የሆኑ ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ የተላለፈውን ውሣኔ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴሬሽን ም/ቤት በአማራ እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥታት አከራካሪ የሆኑ ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ ያስተላለፈውን ውሣኔ ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ በተመለከተው…

ምርጫ የመምረጥና የመመረጥ መብት

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 38(1) መሠረት ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በቀለም፣ በዘር፣ በብሔር፣ በብሔረሰብ፣ በፆታ፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ ወይም በሌላ አመለካከት ወይም በሌላ አቋም ላይ የተመሰረተ ልዩነት ሳይደረግበት፡- • በቀጥታ እና በነጻነት በመረጣቸው ተወካዮች አማካኝነት…