በለውጡ ዓመታት ከ19 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት ለ19 ሚሊየን 872 ሺህ 846 ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል።
ሚኒስትሯ “የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀውና በማህበራዊ ዘርፍ ባለፉት…