በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ሕብረት መካከል ያለው ግንኙነት እየተጠናከረ መጥቷል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ሕብረት መካከል ያለው ግንኙነት እየተጠናከረ መጥቷል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)።
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የአውሮፓ ሕብረት ዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ጆሴፍ ሰኪላን በጽሕፈት ቤታቸው…