የሀገር ውስጥ ዜና 22 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተቀናጀ ተፋሰስ ማልማት… Adimasu Aragawu Jan 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮ ዓመት 22 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተቀናጀ ተፋሰስ ይለማል አሉ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ ኢያሱ ኤሊያስ (ፕ/ር)። ሚኒስትር ዴኤታው ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ ባለፉት አስርት ዓመታት በአፈር እና ውሃ ጥበቃ ሥራ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር ያለመው የኪን ኢትዮጵያና የሀገር ሽማግሌዎች ልዑክ በጎንደር… Adimasu Aragawu Jan 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለጥምቀት በዓል አስፈላጊውን ዝግጅት በማጠናቀቅ ያሸበረቀችው ጎንደር እንግዶቿን እየተቀበለች ነው። የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን እና በሕዝቦች መካከል አብሮነትን ለማጠናከር ያለመው የኪን ኢትዮጵያ እና የሀገር ሽማግሌዎች ልዑክ በዛሬው ዕለት ጎንደር…
ቴክ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚታገዙ የሬዲዮ ኔትዎርኮች… Adimasu Aragawu Jan 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ የሚታገዙ የሬዲዮ ኔትዎርኮች ለአፍሪካ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ቀጣዩ የቴክኖሎጂ ምዕራፍ እየሆኑ መጥተዋል። የአፍሪካ የቴሌኮም ኩባንያዎች የዳታ ፍጆታ መጨመርና የላቀ የዲጂታል አገልግሎት ፍላጎትን ለማሟላት በአርቲፊሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ኃይል ምስረታ በዓል የኢትዮጵያን ገፅታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ Adimasu Aragawu Jan 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የኢትዮጵያን ገፅታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል አሉ። ዋና አዛዡ ከተቋሙ ከፍተኛ መኮንኖች ጋር ባደረጉት ውይይት እንዳሉት÷ በዓሉ ከመጪው ጥር 15…
ፋና ስብስብ ታዋቂው ዩቲዩበር አይሾው ስፒድ የኢትዮጵያ ቆይታ… Adimasu Aragawu Jan 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩቲዩብ ቻናሉ ከ48 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ተከታይ ያለው ታዋቂ አሜሪካዊው ዩቲዩበር ዳረን ዋትኪንስ ጁኒየር (አይሾው ስፒድ) በትናንትናው ዕለት አዲስ አበባን ጎብኝቷል። የ21 ዓመቱ ዩቲዩበር በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር የጎበኘ…
ቢዝነስ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የችርቻሮ ንግድን ለማስፋፋትና የውጭ ባለሃብቶችን ለመሳብ ዕድል ፈጥሯል – አቶ አህመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Jan 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢትዮጵያ ዘመናዊ የችርቻሮ ንግድን ለማስፋፋትና የውጭ ባለሃብቶችን ለመሳብ ዕድል ፈጥሯል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው ኩዊንስ ሱፐርማርኬት የንግድ ስያሜን ከነሙሉ አሰራሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የ6 ወራት አፈጻጸም ግምገማ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Jan 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…
ፋና ስብስብ የዓድዋ ድል መታሰቢያን በባዶ እግሩ እየጎበኘ የሚገኘው ታዋቂው ዩቲዩበር አይሾው ስፒድ… Adimasu Aragawu Jan 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታዋቂ አሜሪካዊው ዩቲዩበር እና የቀጥታ ስርጭት አቅራቢ ወጣት አይሾው ስፒድ ወይም ዳረን ዋትኪንስ ጁኒየር አዲስ አበባን እየጎበኘ ይገኛል፡፡ የ21 ዓመቱ አሜሪካዊ ዳረን ጄሰን ዋትኪንስ ጁኒየር በአሁኑ ወቅት "Speed Does Africa" የተሰኘ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግሥት ጥቅም ማስከበር ተቻለ Adimasu Aragawu Jan 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግሥት ጥቅም ማስከበር ቻለ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓርቲያችን የብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ ውጤታማ እየሆነ ነው – አቶ አደም ፋራህ Adimasu Aragawu Jan 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓርቲያችን የብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ ውጤታማ እየሆነ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ። በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የፓርቲ አመራሮች ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ…