የሀገር ውስጥ ዜና የሌላን ሀገር እጅ የማየት ምዕራፍ እየተዘጋ ነው – አቶ ሽመልስ አበዲሳ Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቡሳ ጎኖፋ እየተሰሩ በሚገኙ ስራዎች የሌላን ሀገር እጅ የማየት ምዕራፍ እየተዘጋ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አበዲሳ። ርዕሰ መስተዳድሩ የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና በገጠር ኮሪደር መርሐ ግብር የአርሶና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመስፋፋት ላይ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገጠር ኮሪደር መርሐ ግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካቲት 12 ለኢትዮጵያ ራስን ፈጽሞ መስጠት ምንጊዜም የማይጠፋ የሀሳብ እቶን መሆኑን ያሳየንበት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ለኢትዮጵያ ራስን ፈጽሞ መስጠት ምንጊዜም የማይጠፋ የሀሳብ እቶን እና የማይበርድ የመንፈስ ሙቀት መሆኑን ያስመሰክርንበት ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ አስጀመሩ Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ያስጀመርነው የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ…
ስፓርት አርሰናል ከዎልቭስ ጋር አቻ ተለያየ Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ከዎልቭስ ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 2 አቻ ተለያይቷል። የሊጉ መሪ አርሰናል በቡካዮ ሳካ እና ሂንካፒ ግቦች 2 ለ ዐ ሲመራ ቢቆይም፥ በሊጉ መጨረሻ ደረጃ ላይ ለሚገኘው ዎልቭስ ቡዪኖ እና ካላፊዮሪ…
ጤና የፆም የጤና ጥቅሞች… Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እና በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጣቸው የጾም ወቅቶች ላይ እንገኛለን። ፆም በበርካታ ሕዝቦች የሚከወን እና በተለይም በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ላይ ከፍተኛ ስፍራ…
ቴክ አስተማማኝ የሳይበር ደኅንነት ስርዓት ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ… Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ስኬታማ ለማድረግ አስተማማኝ የሳይበር ደኅንነት ስርዓት መገንባት ወሳኝ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ። የመንግሥት አገልግሎቶች በዘመናዊ…
ፋና ስብስብ የመራጮች ምዝገባ ቅድመ ሁኔታ Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 በማንኛውም ምርጫ ለመሳተፍ አስቀድሞ በመራጭነት መመዝገብ ቅድመ ሁኔታ ነው፡፡ አንድን ሰው በመራጭነት ለመመዝገብ የሚያበቁት መስፈርቶችና የሚያስፈልጉት ሰነዶች በምርጫ ህግና እንደ አስፈላጊነቱም በምርጫ ቦርድ በሚወጡ ዝርዝር መመርያዎች ይቀመጣሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህ መስፈርቶች ተገቢና…
የሀገር ውስጥ ዜና በወለጋ ዞኖች ያደረግነው ጉብኝት እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ የታየበት ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወለጋ ዞኖች ያደረግነው ጉብኝት እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ የታየበት ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ። አቶ ጌታቸው ይህንን ያሉት በወለጋ ዞኖች በተደረገ የልማት ሥራዎች ጉብኝት ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ቶን የድንጋይ ከሰል በሀገር ውስጥ በማምረት መተካት ተችሏል – ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) Adimasu Aragawu Feb 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ቶን የሚደርስ የድንጋይ ከሰል በሀገር ውስጥ በማምረት መተካት ተችሏል አሉ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)። የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ምክትል ጠቅላይ…