ቀይ ባሕር እና ኢትዮጵያ ተነጣጥለው መኖር አይችሉም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቀይ ባሕር እና ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ተነጣጥለው መኖር አይችሉም አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ለምክር ቤቱ አባላት በሰጡት ማብራሪያ…