Fana: At a Speed of Life!

አባተ አበበ የተባለ ግለሰብን በመግደል ወንጀል የተከሰሰው ተስፋዬ ሆርዶፋ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አባተ አበበ የተባለ ግለሰብን በመግደል ወንጀል የተከሰሰው ተስፋዬ ሆርዶፋ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኗል። የግራ ቀኝ ማስረጃን መርምሮ የቅጣት ውሳኔ ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የግድያና የከባድ ውንብድና…

የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለፉት አራት ወራት ከ337 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ተኪ ምርት ለገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለፉት አራት ወራት ከ337 ሚሊየን 362 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣውን ተኪ ምርት ለገበያ አቀረበ። የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥሩየ ቁሜ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ዞኑ ተኪ ምርቶችን በማምረትና ወደ ገበያ…

በክልሉ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን የማሻሻልና መዳረሻዎችን የማልማት ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን የማሻሻልና መዳረሻዎችን የማልማት ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። የምዕራፉ ሶስተኛ ሳምንት ውድድር ላይ ሰባት የምድብ አንድ ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር…

በመዲናዋ ሕገ ወጥ የእንስሳት እርድን ለመከላከል በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን ሕገ ወጥ የእንስሳት እርድ ለመከላከል እየተሰራ ነው አለ የከተማ አስተዳደሩ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን። በከተማዋ እየተባባሰ በመጣው ሕገ ወጥ እርድ፣ የስጋና የእንስሳት ዝውውር ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ…

ኢትዮጵያ በ10 ዓመታት ውስጥ ወደብ ካላገኘች በየዓመቱ በአማካይ 50 ቢሊየን ዶላር ታጣለች – አቶ ደረጀ ደጀኔ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አስር ዓመታት ውስጥ ወደብ ማግኘት ካልቻለች በየዓመቱ በአማካይ 50 ቢሊየን ዶላር ታጣለች አሉ የኢኮኖሚ ልማትና ኢንቨስትመንት አማካሪ አቶ ደረጀ ደጀኔ። አማካሪው ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ…

በክልሉ ገበያን ለማረጋጋት የተጀመሩ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ቦታዎችን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ ገበያን ለማረጋጋት የተጀመሩ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ቦታዎችን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው አለ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የኑሮ ውድነትን…

የደቦ ፍርድ እና አሉታዊ አስተያየት በማህበራዊ ሚዲያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ሚዛናዊነት የጎደላቸው የጅምላ ፍርድ እና በልጥፎች ስር የሚሰጡ አስተያየቶች ብዙዎችን ለከፍተኛ አካላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት ይዳርጋሉ። አንዳንዶች የሚወዱትንም ሥራ እስከመተው ይደርሳሉ። በማህበራዊ ሚዲያ በግለሰቦች፣…

ኢትዮጵያ ኮፕ32ን እንድስታስተናግድ የተመረጠችው ተሰሚነቷ በመጨመሩ እና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስኬቷ ነው – አቶ ከበደ ዴሲሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ኮፕ32ን እንድስታስተናግድ የተመረጠችው ተሰሚነቷ በመጨመሩ እና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስኬቷ ነው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ። ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2027 የሚካሄደውን የተባበሩት መንግስታት የአየር…

የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመከተል መፈጸም ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት በመንግሥት የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመከተል በላቀ ውጤት መፈጸም ይገባል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፡፡ በክልሉ በበጀት ዓመቱ በልዩ ንቅናቄ በሚከናወኑ…