ጤና አስከፊው የህጻናት የዓይን ካንሰር… Adimasu Aragawu Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሬቲኖ ብላስቶማ የሚባለው የህጻናት የዓይን ካንሰር ገና በልጅነታቸው ከ5 ዓመት በታች በሆኑ ህጻናት ላይ የሚፈጠርና ለህይወት አስጊ የሆነ ህመም ነው፡፡ ሬቲኖ ብላስቶማ የተሰኘው የህጻናት የዓይን ካንሰር ዓይን ላይ ጉዳት ከማስከተል ባለፈ ህይወትንም…
ፋና ስብስብ ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ በመጪው እሁድ ቀጥሎ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና 80 የመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ 5ኛ ሳምንት ውድድር በመጪው እሁድ ቀጥሎ ይካሄዳል። የፋና 80 ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3 ውድድሮች አሸናፊ ቡድኖች በመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ብርቱ ፉክክር እያደረጉ ይገኛሉ። እናት የባህል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሪስት ፍሰትን የሚጨምረው የመዳረሻዎች ልማት … Adimasu Aragawu Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቱሪስት መዳረሻዎችን በማልማት የቱሪስት ፍሰትን ለመጨመር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ። የቢሮው ምክትልና የባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ኃላፊ አቶ አክሊሉ ለማ ለፋና ዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) የአስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) አስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ እየተካሄደ ነው፡፡ በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች የሥራ ባልደረቦችና ወዳጅ ዘመዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 232 ኪ.ሜ ኤሌክትሪክ መስመሮች የመልሶ ግንባታና ማስፋፊያ ስራ ተጠናቀቀ Adimasu Aragawu Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን በእጅጉ የሚቀርፍ 232 ነጥብ 84 ኪሎ ሜትር የሚረዝም የነባር ኤሌክትሪክ መስመሮች የመልሶ ግንባታና የአዲስ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ስራ ተጠናቅቋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ አበባ…
ቢዝነስ ኦቪድ ሪል ስቴት ለ15 ቀናት የሚቆይ ታላቅ የሽያጭ ኤክስፖ አዘጋጀ Adimasu Aragawu Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦቪድ ሪል ስቴት ከሕዳር 22 እስከ ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ለ15 ቀናት የሚቆይ ታላቅ የሽያጭ ኤክስፖ አዘጋጅቷል። የድርጀቱ የማርኬቲንግ ማናጀር መቅደስ ቀደመ እንዳሉት÷ ድርጅቱ በርካታ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት በማድረግ…
ቴክ ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የመድኃኒት አቅርቦት እና የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳለጥ ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመተግበሪያው ምረቃ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ የጤና አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርፍ አደጋን በጥናት ላይ ተመስርቶ በማስተዳደር ወደ ዕድል መቀየር ይቻላል – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎርፍ አደጋን በጥናት ላይ ተመስርቶ በአግባቡ በማስተዳደር ወደ ዕድልና ውጤት መቀየር ይቻላል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። በሚኒስቴሩ ዘላቂና ውጤታማ የጎርፍ መከላከል ስራ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የመነሻ ጥናት…
ፋና ስብስብ የታሪክ ተመራማሪው ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) … Adimasu Aragawu Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) የተወለዱት ከአባታቸው አቶ ዴሌቦ ሸለሞ እና ከእናታቸው አሹሬ ደከጉ ግንቦት 1930 ዓ.ም በሀዲያ ዞን በቀድሞው አጠራር በሶሮ አውራጃ በኩፋና ቀበሌ ያሮ በተባለው መንደር ነው፡፡ ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ገና የ13 ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡና ጥራትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቡና ጥራትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን። በባለስልጣኑ የቡናና ቅመማ ቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የቡና…