ቢዝነስ ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu Oct 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል። በጨረታ ሒደቱ 31 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ በአማካኝ 148 ነጥብ 1007 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ንጋት ሐይቅ በማስተር ፕላን አገልግሎት እንዲሰጥ መደረጉ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል Adimasu Aragawu Oct 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ በማስተር ፕላን አገልግሎት እንዲሰጥ መደረጉ የኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ይበልጥ ያሳድጋል። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች…
ስፓርት ሌዋንዶውስኪ ከኤልክላሲኮ ጨዋታ ውጪ ሆነ Adimasu Aragawu Oct 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከኤልክላሲኮ ጨዋታ ውጪ ሆኗል፡፡ የ37 ዓመቱ የባርሴሎናው የፊት መስመር ተጫዋች የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው ነው የተገለጸው፡፡ ሌዋንዶውስኪ ባጋጠመው ጉዳት ከአራት እስከ ስድስት ሳምንታት ከሜዳው…
የሀገር ውስጥ ዜና ንጋት ሐይቅ ለኢትዮጵያ ሰፊ በረከት ይዞ መጥቷል – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ ለኢትዮጵያ ሰፊ በረከት ይዞ መጥቷል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የንጋት ሐይቅ ረቂቅ ማስተር ፕላን ላይ ከባለድርሻ…
ፋና ስብስብ 42 ዓመታትን ባሕር ላይ… Adimasu Aragawu Oct 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ካፒቴን ወዳጆ አሰፋ 42 ዓመታትን ባሕር ላይ ያሳለፉ መርከበኛ ናቸው፡፡ ካፒቴን ወዳጆ በልጅነታቸው መርከበኛ የመሆን ሕልም አልነበራቸውም። ነገር ግን ተማሪ እያሉ የባሕር ኃይል አባላት የለበሱትን የደንብ ልብስ አይተው ቀልባቸው ወደ ሙያው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ Adimasu Aragawu Oct 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች በቦንጋ ከተማ ተከብሯል። “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ተከበረ Adimasu Aragawu Oct 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የተለያዩ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተከብሯል። በጽ/ቤቱ የአስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ ሚኒስትር ዴኤታ ብርሃኑ ፈይሳ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አባቶች በደም፣ በአጥንትና በህይወት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የተጀመሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ Adimasu Aragawu Oct 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በቅርቡ የተመረቁና የተጀመሩ ግዙፍ ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን አስመልክቶ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የሶማሌ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ የዲጂታል ሚዲያ ዳይሬክተር አቶ ቢሻር ሞሐመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ባራሕሌ ወረዳ በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰ Adimasu Aragawu Oct 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን በባራሕሌ ወረዳ ትናንት ምሽት በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። የሰሜናዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ አሊ አስሓብ የመሬት መንቀጥቀጡ በዞኑ ባራሕሌ፣ ኮናባ እና ዳሎል ወረዳዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተቀረጹ የተቀናጀ ግብርና ለቤተሰብ ብልጽግና ኢኒሼቲቮች ውጤታማነታቸው እየተረጋገጠ ነው – አቶ ኡስማን ሱሩር Adimasu Aragawu Oct 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተቀረጹ አዳዲስ የተቀናጀ ግብርና ለቤተሰብ ብልጽግና ኢኒሼቲቮች በአጭር ጊዜ በሁሉም አካባቢ ተተግብረው ውጤታማነታቸውን እየተረጋገጠ ነው አሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና…