Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የአቮከዶ ችግኝ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የአቮከዶ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ ተደርጓል አለ። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ…

በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ የሦስት ዓመት ሕጻንን ጨምሮ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በዛሬው ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ዓመት ሕጻንን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ አደጋው…

በሶማሌ ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የፕሮጀክቶች ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በ1 ቢሊየን 249 ሚሊየን ብር ወጪ የመጠጥ ውሃና የጤና መሰረት ልማቶች ግንባታ ተጀምሯል። ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ፕሮጀክቶቹን በክልሉ ፋፈን ዞን አውበሬ ወረዳ ነው በዛሬው ዕለት ያስጀመሩት። በዚህም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ እና የግል ሚዲያዎች ከተወጣጡ ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንደገለጹት÷ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረጉ ውይይቶች የመጨረሻ የሆነውን…

በቱሪዝም ዘርፍ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ስርዓት ማስፋት ይገባል – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በዘርፉ የሚገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማሳደግ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ስርዓት ማስፋት ይገባል አሉ። በኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን የተዘጋጀውና ትኩረቱን ቱሪዝምና ቴክኖሎጂ ላይ ያደረገ ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ቀጣይነት ባለው መልኩ ማጠናከር ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ቀጣይነት ባለው መልኩ በመተግበር ይበልጥ ማጠናከር ይገባል አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ2017 የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ…

ነዳጅ እያለ ዋጋ ይጨምራል በሚል እሳቤ የለም በሚሉ ማደያዎች መንግሥት ተከታትሎ እርምጃ ይወስዳል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ነዳጅ እያለ ዋጋ ይጨምራል በሚል እሳቤ የለም በሚሉ ማደያዎች ላይ መንግሥት ተከታትሎ እርምጃ ይወስዳል አሉ። አንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ነዳጅ ይጨምራል በሚል አገልግሎት ያቆሙ መኖራቸውን…

ለዘላቂ ሰላም ክልሎችን አሳታፊ ያደረገ ሥራ እየተሰራ ነው – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር ክልሎችን አሳታፊ ያደረገ ሥራ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሁሉም ክልሎች ከተውጣጡ የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች ጋር ምክክር እያደረገ ይገኛል። የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ካይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)…

ተፈጥሮ የነፈገችው እግሮች ከጉዞው ያልገቱት ወጣት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አካል ጉዳተኝነት ወጣት ኢሞታ ቡኤሳን የሕግ ባለሙያ ከመሆን አላገደውም፡፡ በፈተናዎች ያልተበገረው ፅናቱ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምህርት ዘርፍ እንዲመረቅ አስችሎታል፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ተወልዶ ያደገው ወጣት ኢሞታ ቡኤሳ…

በጎንደር በ185 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የአርቲስት እንየ ታከለ የባህል ምሽት ቤት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ185 ሚሊየን ብር ወጪ በአርቲስት እንየ ታከለ የተገነባውና የጎንደርን ታሪክ የሚመጥን የባህል ምሽት ቤት ተመርቋል። የባህል ምሽት ቤቱን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ግርማይ…