ፋና ስብስብ የአካል ጉዳት ያላስቆመው የስኬት መንገድ Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣት አብዱሰላም መሐመዳሚን የአጋሮ ከተማ ነዋሪ ነው፡፡ በ2005 ዓ.ም ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሳይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቋል። ከተመረቀ በኋላ ባጋጠመው የነርቭ ህመም ድንገት ሁለቱም እግሮቹ መራመድ ተሳናቸው። ያጋጠመው የአካል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፓርቲዎች ጋር ውይይት ማድረግ የፖለቲካ ምኅዳሩ መለወጥ አካል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ማድረግ የፖለቲካ ምኅዳሩ መለወጥ አካል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ባደሩት ውይይት ላይ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዋጁ ከዓለም አቀፍ ህጎች ጋር የተጣጣመ ነው – የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት Adimasu Aragawu Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጀል ድርጊት የተገኘ ንብረት ወይም ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመቆጣጠርና ለመከላከል የተሻሻለው አዋጅ ሽብርተኝነትንና ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል እንዲሁም ከዓለም አቀፍ ህጎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 37 ሺህ ቶን የተቀነባበረ መኖ አመረተ Adimasu Aragawu Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 10 ወራት 37 ሺህ ቶን የተቀነባበረ መኖ አመረተ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር እንዳሉት፤ የሌማት ትሩፋት መርሐ…
ፋና ስብስብ ፊቤላ ኢንዱስትሪያል በ30 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የመማሪያ ክፍሎች አስረከበ Adimasu Aragawu Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ፊቤላ ኢንዱስትሪያል በ30 ሚሊየን ብር ወጪ በቡሬ ከተማ የዕድገት በህብረት መጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያስገነባቸውን 15 የመማሪያ ክፍሎች አስረከበ። በ1971 ዓ.ም የተመሰረተው ትምህርት ቤቱ፤ በዕድሜ ብዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Adimasu Aragawu Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው አሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "የስራ ባህልና ምርታማነት ለሀገር ሉዓላዊነት"…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እየተደረጉ የሚገኙ ውይይቶች መቀጠል አለባቸው Adimasu Aragawu Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እያደረገ የሚገኘውን ውይይት ማስቀጠል ይገባል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እያደረጓቸው የሚገኙትን ውይይቶች በተመለከተ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ጣልቃ የምትገባ ከሆነ ከፍተኛ አደጋ ሊከሰት ይችላል- አያቶላህ አሊ ሀሚኒ Adimasu Aragawu Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን እና እስራኤል ግጭት አሜሪካ ወታደራዊ ተሳትፎ ካደረገች ከፍተኛ አደጋ ሊከሰት ይችላል ሲሉ የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሀሚኒ አስጠነቀቁ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በፍጥነት እጅ እንድትስጥ ማሳሰባቸውን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስትን ስም የሚያጠለሹ ጽሑፎችና መልዕክቶች ያሰራጨው ግለሰብ በ7 ዓመት እስራት ተቀጣ Adimasu Aragawu Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የመንግስትን ስም የሚያጠለሹ እና ራሱን የአማራ ፋኖ ብሎ የሚጠራውን ጽንፈኛ ቡድን የሚደግፉ ጽሑፎች እና መልዕክቶች በማሰራጨት የሽብር ተልዕኮ ሲፈፅም የነበረ ግለሰብ በሰባት ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠሩን ማህበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ግንቦት ወር መጨረሻ በክልሉ የገጠር…