Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህም ምክር ቤቱ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።

አዲሱ የመደመር መንግሥት ምስረታ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ…

‎ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት-ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት አሉ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ፡፡ ‎ ‎ፕሬዚዳንቱ ከአል አራቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው ‎በቀጥታ…

የዓለም የልብ ቀን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ማዕከል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የልብ ቀን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ማዕከል በነፃ የልብ ምርመራና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው። “አንድም የልብ ምት አታምልጠን” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ በሚገኘው የ2026 የዓለም የልብ ቀን ንግግር…

ለምን ዓባይ ተገደበ ? ባህር በር ለምን ጠየቃቹሁ ? የኢትዮጵያ ታላቅ ርዕይ በፈተናዎች እቶን አልፏል !

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የትልቅ ሀገር ፣ የትልቅ ህዝብ እና ታላቅ ርዕይ እናት ናት ፤ የረጅም ዘመን ስልጣኔ ባለቤት ዛሬም እንደ ትላንቱ በታሪካዊ ፈተናዎች እና በጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች መገናኛ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች። ትላንት በአድዋ አውድማ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔን እንድታዘጋጅ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2027 የሚካሄደውን የአፍሪካ የንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔ እንድታስተናግድ ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ በዛምቢያ በተካሄደው የአፍሪካ የንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያ ባቀረበችው የጨረታ ሰነድ…

አንድ የግብጽ ዲፕሎማት በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብጽ ዲፕሎማት የሆኑት አህመድ መሀረም አህመድ ሶሊማንን በኢትዮጵያ ተቀባይነት የሌለው ሰው በመሆኑ በ48 ሰዓታት ውስጥ ከሃገር እንዲወጣ ተወስኗል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ የሚገኘውን…

የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚከበረውን የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ምክንያት የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ አስታወቋል፡፡ ነገ መስከረም 22 ቀን…

የክልሉ አዲስ አደረጃጀት ልማትን በአንድ ማዕከል ለመምራት ያለመ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል አዲስ አደረጃጀት አገልግሎቶችን በሁሉም ደረጃዎች ማቋቋም፣ ልማትን ከአንድ ማዕከል መምራት እና የልማት ስራዎችን ወደ ታችኛው መዋቅር ማውረድ ዋነኛ ዓላማው ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ርዕሰ…

የግብፅየዘመናት ሴራ እና የኢትዮጵያ የማይበገር የልማት ጉዞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ በዓባይ ወንዝ ላይ የነበራትን ብቸኛ ተፅዕኖና የበላይነት ለማስጠበቅ ስትል ኢትዮጵያን በውስጥ ግጭትና በጂኦፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ የመዝፈቅ ረጅም ታሪክ እንዳላት የውሃ ፖለቲካ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪዎች በስፋት የጻፉበት ጉዳይ…