የሀገር ውስጥ ዜና ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከሶማሌ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ Feven Bishaw Aug 7, 2023 0 የሶማሌ ክልል ህዝብና መንግሥት በተለያዩ ጊዜያት በሀገራችን ህዝቦችና በብሔራዊ ሉዓላዊነታችን ላይ ያጋጠሙትን የጸጥታ መደፍረስ ችግሮች እንዲሁም በሀገር ነጻነት ላይ በውጭ ወራሪዎችና በሀገር ውስጥ ጸረ-ሰላም ኃይሎች የሚሸረቡ የጠላት ሴራዎች ከሀገር ደጀን የሆነውን ከጀግናው መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታን በተመለከተ ከሀረሪ ክልል መንግስት የተሰጠ መግለጫ Feven Bishaw Aug 7, 2023 0 እንደሚታወቀው በአማራ ክልል በታጠቁ ጽንፈኛ ቡድኖች አማካኝነት እየደረሰ የሚገኘው ጥቃት በክልሉ ሰብዓዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። በክልሉ የታጠቁ ጽንፈኛ ቡድኖች አማካኝነት እየተደረገ የሚገኘው እንቅስቃሴም የሀገር እና ህዝብ ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ለአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ ያለውን አጋርነት ገለጸ Feven Bishaw Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ ያለውን አጋርነት ገለጸ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ÷የከተማ አስተዳደሩ እና የከተማዋ ነዋሪዎች እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዛሬም ከክልሉ መንግስት እና ሕዝብ ጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በመኸር ወቅት በ45 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሩዝ ለማልማት ታቅዷል Feven Bishaw Aug 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በመኸር ወቅት በ45 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሩዝ ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ እና የእርሻ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ክንፉ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስትን ተሽከርካሪ በመጠቀም ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመጫን ለሽብር ቡድን ሊያስረክቡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ Feven Bishaw Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን ተሽከርካሪ በመጠቀም ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመጫን ለሽብር ቡድን ሊያስረክቡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ አህመድ እንድሪስ፣ አስራት ዲባባ፣ ሶሪ ተካልኝ፣ ጎንፋ ሶር ፣ አቡበከር ፈንታሁን ፣ መሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከ56 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ Feven Bishaw Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከ56 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ። የደቡብ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ እየተካሔደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ 272 ሺህ 994 ሄክታር መሬት ታርሶ ለዘር መዘጋጀቱ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተያዘው የመኸር ወቅት 272 ሺህ 994 ሄክታር መሬት ታርሶ ለዘር ዝግጁ እንደሆነ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ የግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ እና የእርሻ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ እና በሚኒያፖሊስ ከተሞች መካከል የእህትማማችነት ትብብር ለማድረግ ከስምምነት ተደረሰ Feven Bishaw Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ እና በአሜሪካዋ ሚኒያፖሊስ ከተማ መካከል የእህትማማችነት ትብብር ለማድረግ ከስምምነት መደረሱ ተገለፀ። በሶማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኢብራሂም ኡስማን የተመራው የክልሉ ከፍተኛ ልኡካን ቡድን የሚኒያፖሊስ ማዘጋጃ ቤትን ጎብኝቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር ጽንሰ ሃሳብ የህብረ ብሔራዊ አንድነት መሰረት ነው – አቶ አዲሱ አረጋ Feven Bishaw Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደመር ጽንሰ ሃሳብ የህብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማስቀጠል መሰረት መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር አቶ አዲሱ አረጋ ተናገሩ። "መደመር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ኡልቪ ሜዲዬቭ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የአዘርባጃን መንግስት በህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከኢትዮጵያ…