Fana: At a Speed of Life!

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሶማሌ ክልል ሽንሌ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡፡
ድምፃቸውን በሰጡበት ወቅትም÷ እስካሁን ባለው ሂደት ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ ሙሉ ተስፋ እንዳላቸው መናገራቸውን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.