Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአስደማሚ ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት- ዶ/ር ሂሩት ካሳው

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የአስደማሚ ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት ሲሉ የአዲስ አበባ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው ተናገሩ። የኢሬቻ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በፌስቲቫሉ ላይ የተገኙት ዶክተር…

አገር አቀፍ የመንገድ ደህንነት የህግ ማሻሻያ ማዕቀፍ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር ደኅንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርት አገልግሎትና የህግ ማዕቀፍ እንዲኖር የሚያስችል ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገረመው ዘለቀ÷ የህግ ማሻሻያ…

ለዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኮንፈረንስ ስኬታማነት በትኩረት እየሰራን ነው- የብሄራዊ ኮሚቴው

አዲስ አበባ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፋ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኮንፈረንስ ስኬታማነት በትኩረት እየሰራን ነው ሲሉ የብሄራዊ ኮሚቴው ሰብሳቢና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ ተናገሩ፡፡ የአለም አቀፉ…

ኢትዮጵያ እየደረሰባት ያለውን ጫና ለመቋቋምና ያላትን እውነት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፋ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ እየደረሰባት ያለውን ጫና ለመቋቋምና ሃገሪቱ ያላትን እውነት ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ዳያስፖራዎች እየሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና…

የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣መስከረም21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡ አሚኮ እንደዘገበው የሃይማኖቱ ተከታዮች በዓሉ አስተማማኝ በሆነ የሰላም ሁኔታ እየተከበረ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ከተለያዩ የሀገሪቱ…

ኢሬቻ የተስፋና የመፃኢ እድል ብስራት ተደርጎ ይከበራል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የተስፋና የመፃኢ እድል ብስራት ተደርጎ ይከበራል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ ፡፡ የኢሬቻ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

የኢሬቻ ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩየአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ÷ኢሬቻ የፍቅርና የሰላም በዓል ነው፤ ወንድማማችነትን በማጠናከርም ቁልፍ ሚና አለው ብለዋል። በአዲስ አበባ የሚከበረው የሆራ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በነገው እለት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በነገው እለት 6ኛው ዙር የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ይካሄዳል። በጉባኤው የአዲሱን ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች፣ ርዕሰ መስተዳደር እና የክልሉን መንግስት የካቢኔ አባላት ይሰየማሉ ተብሎ…

ዶ/ር ፍትህ ወልደሰንበት የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ የአፍሪካ እጅ ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ፍትህ ወልደሰንበት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የአፍሪካ እጅ ኳስ ኮንፌዴሬሽን የዞን አምስት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ። ዶክተር ፍትህ ÷በበይነ መረብ በተደረገ የምስራቅ አፍሪካ ዞን አምስት የምርጫ ኮንግረስ ስብሰባ ላይ ነው…

የእንግሊዛዊቷ የሳራ ኤቨራርድ ገዳይ ፖሊስ ዌይን ኩውዝንስ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሣራ ኤቨራርድን የገደላት  ፖሊስ መኮንን በቁጥጥር ስር ዉሎ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበታል። ዋይኔ ኩውዝንስ የተባለዉ የ48 አመት ጎልማሳ የፖሊስ መኮነን የ33 አመቷን ወጣት በክላፋም ውስጥ ከሚገኘው የጓደኛዋ ቤት ወደ ቤቷ ስትመለስ መጋቢት…