Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አቶ ደስታ ሌዳሞን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ፡፡

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ነው ፡፡

የክልሉ ምክር ቤትም  አቶ ደስታ ሌዳሞን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሆነው እንዲያገለግሉ የመረጠ ሲሆን÷ ርዕሰ መስተዳድሩም ቃለመሃላ ፈፅመዋል፡፡

በበርናባስ ተስፋዬና በብርሃኑ በጋሻው

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.