የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር መከሩ Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ዛሬ ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸው÷ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ በሆኑ ጉዳዮች እና በተለይም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ወንጀል መዘጋጀት ክስ የቀረበባቸው 14 ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእነ መላክ ምሳሌ መዝገብ የሽብር ወንጀል ዝግጅት የተከሰሱ ከ20 ግለሰቦች መካከል 14 ተከሳሾች በቀረበባቸው የክስ ድንጋጌ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ ቀሪ 6 ተከሳሾች ደግሞ በቀረበባቸው ክስ ላይ ወንጀል ስለመፈጸማቸው በዐቃቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ በትኩረት በመስራት ውጤት መመዝገቡ ተገለፀ Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ በመስራት ውጤት መመዝገቡን ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ በበጀት ዓመቱ ወንጀል ነክ ጉዳዮችን መሠረት በማድረግ ባካሄደው ዝርዝር ፍተሻና የማጥራት 310 ከልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባና ር ጃው ከተማ መካከል የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመስረት ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‹አዲስ አበባ እና የቻይናዋ ር ጃው ከተማ የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር አባይ እና የር ጃው ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ብሪታንያን የንግድ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከብሪታንያ አምባሳደር ዳረን ወች ጋር የሀገራቱን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር በይበልጥ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ትግበራ የተፋሰሱ ህዝቦች ትልቅ ተስፋ የሚያደርጉበት ነው ተባለ Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጋንዳ ካምፓላ 32ኛው የናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ የናይል ተፋሰስ የትብብር ማእቀፍ ስምምነት ትግበራ ተከትሎ የሚመጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎፋ ዞን 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የዓይትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተካሄደ ነው። የባለድርሻ አካላቱ የፖለቲካ ፓርቲ፣ ሶስቱ የመንግስት አካላት፣ ማህበራትና ተቋማት፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎችና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተመረጡ 60 ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቴሌኮም ገመድ በመስረቅና የተሰረቀውን ንብረት በመቀበል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Aug 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ የቴሌኮም ገመድ በመስረቅ የተጠረጠረ አንድ ግለሰብና የተሰረቀውን ንብረት በመቀበል የተጠረጠሩ ስድስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበበ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ድርጊቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የታችኛው አዋሽ የጎርፍ መከላከል ሥራ ከ70 በመቶ በላይ ደረሰ Feven Bishaw Aug 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በታችኛው አዋሽ አሳይታና አፋምቦ ወረዳዎች የተጀመረው የቅድመ ጎርፍ መከላከል ስራ ከ70 በመቶ በላይ መድረሱን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። በታችኛው አዋሽ አሳይታና አፋምቦ ወረዳዎች እየተከናወነ የሚገኘው የቅድመ ጎርፍ…