Fana: At a Speed of Life!

በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋና ምዕራብ ሸዋ ዞኖች በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉ  ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ጥሪ አቀረበ። ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ በአዋሽ ወንዝ ሙላት ሳቢያ በደቡብ ምዕራብ…

በድባጤ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ከድባጤ ወደ ገሰሰ ቀበሌ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የደረሰው። በተከሰተው አደጋም የ12…

ማንቼስተር ዩናይትድ ቤንጃሚን ሼሽኮን ከደጋፊዎቹ ጋር አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚውን ቤንጃሚን ሼሽኮ በዛሬው ዕለት በኦልድትራፎርድ ከደጋፊዎቹ ጋር አስተዋውቋል፡፡ የ22 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች በዩናይትድ እስከ ፈረንጆቹ 2030 የሚያቆየውን የአምስት ዓመት ውል ፈርሟል፡፡ ማንቼስተር…

በሰሜን ሸዋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል። በወረዳው መስቀል በር ቀበሌ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የጎርፍ አደጋና የመሬት መንሸራተት…

10 ክልሎች መደበኛ የሰብአዊ ድጋፍን በራሳቸው ማሟላት ችለዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ተረጂነትን ለማስቀረት በተከናወኑ ተግባራት 10 ክልሎች የትኛውንም ዓይነት መደበኛ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት በራሳቸው ማሟላት ችለዋል አሉ። የአደጋ ስጋት አመራር ጉዳዮች…

የኢትዮጵያን የዲጂታል ዘርፍ ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ኤክስፖ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የሚስተዋውቅና ባለሃብቶችን ለመሳብ የሚያግዝ ኤክስፖ ሊካሄድ ነው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪ አቢዮት ባዩ (ዶ/ር) እንዳሉት ፥…

አህጉራዊ የቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ ከጥር 27 እስከ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡ ለ22ኛ ጊዜ የሚካሄደው ዐውደ ርዕዩ የአፍሪካ ቡና ኢንዱስትሪ እድገትን ለማጠናከር እና በዘርፉ ዓለም አቀፍ የንግድ…

በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዝ ውጤታማ ውይይት ተደርጓል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዙ ውጤታማ ውይይቶች ተደርገዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ከሰሞኑ ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ከተለያዩ አካላት ጋር መምከራቸው…

ጤና ሚኒስቴር ለኦቶና ሆስፒታል ከ55 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር በቅርቡ በእሳት አደጋ ከፍተኛ ውድምት ለደረሰበት ኦቶና ሆስፒታል ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ለሆስፒታሉ አመራሮች በዛሬው ዕለት…

የህዳሴ ግድብ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራትን እንደማይጎዳ ሊታወቅ ይገባል – አቶ ሙሳ ሼኮ

‎‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሀገርን ጥቅም ከማስከበር አንፃር በአረቡ ዓለም ትላልቅ ሚዲያዎች ላይ በመቅረብ ስለ ኢትዮጵያ ከሚሟገቱ ኢትዮጵያውያን መካከል አቶ ሙሳ ሼኮ አንዱ ናቸው፡፡ ከሰሞኑም ኳታር ዶሃ በሚገኘው…