Fana: At a Speed of Life!

በአረንጓዴ አሻራ ዓለምን የሚያስደምም ስራ እየሰራን ነው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዓለምን የሚያስደምም ስራ እየሰራን ነው አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡…

የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ኢትዮጵያን ወደ ላቀ ከፍታ የማውጣት ጥሪ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ኢትዮጵያን ወደ ላቀ ከፍታ የማውጣት ጥሪ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ በሰጡት መግለጫ፥ የዘንድሮው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ…

በዛሬው ዕለት በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት 700 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመላ ሀገሪቱ የሚካሄደውን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስመልክተው ባስተላለፉት…

የቤተመንግሥቱ ዕድሳት መንግስት ለቅርሶች ጥበቃ የሰጠውን ልዩ ትኩረት የሚያሳይ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአጼ ፋሲል ቤተመንግሥት የዕድሳትና ጥገና ስራ መንግስት ለባህላዊ ቅርሶች ጥበቃና ልማት የሰጠውን ልዩ ትኩረት የሚያሳይ ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴርና የክልልና የከተማ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊዎችና…

ማንቼስተር ሲቲ ጀምስ ትራፎርድን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ ጀምስ ትራፎርድን ከበርንሊ ማስፈረሙን ይፋ አደርጓል፡፡ የ22 ዓመቱ ግብ ጠባቂ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከበርንሊ ጋር በሻምፒዮንሺፑ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ ክለቡ ከአንድ ዓመት የሻምፒዮንሺፕ ቆይታ…

ኢትዮጵያ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በኋላ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሰራች ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በትምህርት ቤት…

አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን በክልሉ አረንጓዴ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለግሉ ዘርፍ የ121 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግሉ ዘርፍ ካቀረባቸው የውጭ ምንዛሪ ጥያቄዎች ውስጥ 505 ያህሉን በማጽደቅ የ121 ሚሊየን ዶላር ፈቅጃለሁ አለ፡፡ ባንኩ ከቀረቡለት ጥያቄዎች ውስጥ 81 በመቶ ለሚሆኑት ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የተለያዩ…

ጉባኤው ኢትዮጵያ ልምድ ያካፈለችበትና የመፍትሔ አካል ሆና የቀረበችበት ነበር – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችው 2ኛው የዓለም የምግብ ሥርዐት ጉባኤ ልምዷን ያካፈለችበትና ለምግብ ሥርዐት መስተካከል መፍትሔዎችን ያቀረበችበት ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ የጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ…

ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው። ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር፥…