Fana: At a Speed of Life!

አረንጓዴ አሻራ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለትውልድ የሚሻገሩ ወረቶች ናቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለትውልድ የሚሻገሩ ወረቶች ናቸው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) እና የፍትህ ሚኒስትር ሀና አርዓያ ሥላሴ፡፡ የመከላከያ፣ የፍትህና የሰላም ሚኒስቴር እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት…

ሚኒስቴሩ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰበታ ሃዋስ ወረዳ አስጀምሯል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በጎነት የኢትዮጵያውያን ባህል በመሆኑ ወደቀደመ…

ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የዕውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በናይጄሪያ አቡኩታ ከተማ በተካሄደው የአፍሪካ ከ20 እና 18 ዓመት በታች ሻምፒዮና ላይ ተሳታፊ ለነበሩት አትሌቶችና የቡድን አባላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡ በውድድሩ ለተሳተፉ እና ሜዳሊያ ላስገኙ አትሌቶች፣…

የሆርቲካልቸር ዘርፍን ምርታማነት የሚያሳድግ ስትራቴጂ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆርቲካልቸር ዘርፍን ምርታማነትን ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)። ብሄራዊ የሆርቲካልቸር ስትራቴጂ እና የእንሰት ልማት ፍላግሺፕ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ግርማ…

የህዝቡን ፍላጎት ለማሟላት የምንሰራቸውን ስራዎች አጠናክረን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት አመት የህዝቡን ፍላጎት ለማሟላት የምንሰራቸውን ስራዎች አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት አመት እቅድ ውይይት…

የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚው ለቱሪዝም ዘርፉ ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየተከተለችው ያለው የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ በቱሪዝም ዘርፉ ለሰው ሀብት ልማትና መዳረሻዎችን በማስፋት ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል አሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፡፡ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በመጀመሪያ ዲግሪና…

የኢትዮጵያን የከፍታ ዘመን እውን ለማድረግ ከወጣቱ የላቀ አስተዋጽኦ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን አልምቶ የኢትዮጵያን የከፍታ ዘመን እውን ለማድረግ በሚሰራው ሥራ ከወጣቱ የላቀ አስተዋጽኦ ይጠበቃል አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ። ርዕሰ መስተዳድሯ ከወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ…

የኦሮሚያ ክልል የ2018 በጀት 400 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 400 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የክልሉን የ2018 በጀት አጽድቋል፡፡ ጨፌ ኦሮሚያ በ6ኛ የስራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ ሁለተኛ ቀን ውሎው የክልሉን የ2018 በጀት እና የ2017 ተጨማሪ በጀት…

ከ121 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዋካ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን በ121 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የዋካ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። በሆስፒታሉ ምረቃ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)…

ጥራት ያለው የዳኝነት አገልግሎትን የሚሰጥ የፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የሕግ የበላይትን የማረጋገጥ እና ጥራት ያለው የዳኝነት አገልግሎትን የሚሰጥ የፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው አሉ። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ እና የዲጂታላይዜሽን ምረቃ…