Fana: At a Speed of Life!

ከጋራ ገቢዎች ክፍፍል 71 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ለክልሎች ተላልፏል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ሰባት ወራት ከጋራ ገቢዎች ክፍፍል 71 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ለክልሎች ተላልፏል አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴርና በማዕድን ሚኒስቴር እየተተገበረ ያለውን የጋራ ገቢዎች…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዋሊድ አልኬሬጅ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረውን የሁለቱ ሀገራት ጠንካራ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች…

‎የኮሪደር ልማት ስራዎች እያደገ ለመጣው ከተሜነት ሀገርን ያዘጋጁ ሆነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሪደር ልማት ስራዎች እያደገ ለመጣው ከተሜነት ሀገርን ያዘጋጁ ሆነዋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በሐዋሳ ከተማ በሁለተኛው ምዕራፍ የተከናወኑ የኮሪደር…

ኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ ሀገር ያጸኑ ጀግኖች ምድር ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ ሀገር ያጸኑ የበርካታ ጀግኖች ምድር ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 5ኛውን ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ “ኢትዮጵያ ታምርት፣ አዲስ አበባ ትበልፅግ” በሚል መሪ ሀሳብ ለ5ኛ ጊዜ የሚካሄደውን ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥…

ኢትዮጵያ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዕድገት እያስመዘገበች ነው – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ጠንካራ እና ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት እያስመዘገበች ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባልና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና…

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተከታታይ ሦስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል። በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ምክር ቤት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን…

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዲስ መለዮ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተገኙበት አዲስ መለዮ ይፋ አድርጓል፡፡ የዕዙ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ስነስርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በስነስርዓቱ ላይ የልዩ ዘመቻዎች…

ይሆነኛል፣ ይወክለኛል፣ ያስተዳድረኛል የሚሉትን ለመምረጥ ምን ማድረግ አለብዎት?

አንድ መራጭ በመራጭነት ተሳትፎ የሚፈልገውን ፓርቲ ወይም እጩ ተወዳዳሪ ለመምረጥ የሚችለው በቅድሚያ በመራጭነት ሲመዘገብ ብቻ ነው፡፡ በመራጭነት ሳይመዘገብ ቀርቶ በድምፅ መስጫው እለት መራጭ ሆኖ መቅረብ አይችልም፡፡ ስለሆነም ምርጫ ቦርድ ስለመራጮች ምዝገባ መጀመር…

እስከ አሁን የተካሄዱ የጠቅላላና የአካባቢ ምርጫዎች እንዲሁም ሕዝበ ውሳኔዎች…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ:- ስድስት (6)የጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ፤ አራት (4) የአካባቢ ምርጫ እና ስምንት (8) ሕዝበ ውሳኔዎችን አካሂዷል። እንዲሁም የተለያዩ የሟሟያ እና ድጋሚ ምርጫዎችን በተለያዩ ዓመታት አከናውኗል።…