Fana: At a Speed of Life!

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው በአፍሪካ-ካረቢያን ማህበረሰብ ጉባኤ እና በ2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ፡፡ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ…

በአማራ ክልል የመስኖ ስራዎችን በአግባቡ ለማስተዳደር የሚያስችል ዲጂታል ስርዓት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በአማራ ክልል የመስኖ ልማት ስራዎችን በአግባቡ ለማስተዳደር የሚያስችል ዲጂታል ስርዓት ይፋ አደረገ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከክልሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የመስኖ ሥራዎች ዲጂታል ስርዓት…

ሥራን በብቃትና በጥራት መከወን ጊዜው የሚጠይቀው አርበኝነት ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሥራን በብቃትና በጥራት መከወን ጊዜው የሚጠይቀው አርበኝነት ነው አሉ ሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር (አይኤስኦ 9001-2015) የጥራት ሥራ አመራር ትግበራ በመፈጸም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያገኘ ሲሆን፥ የምስክር…

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለደንበኞቹ የ57 ሚሊየን ብር ሽልማት አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 'በሽ' የተሰኘ የሽልማት መርሐ ግብርን በዛሬው እለት በይፋ አስጀምሯል። የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አንዷለም አድማሴ (ዶ/ር) በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት፥ ኩባንያው ለደንበኞቹ የ57 ሚሊየን ብር…

ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑና በሕገ መንግሥታዊ ዕሴቶች ላይ የተመሰረቱ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች…

የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመረው ሁሉን አቀፍ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የጀመረው ሁሉን አቀፍ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። መንግስት የጠላትን አደናቃፊ ሴራ ወደ ጎን በመተው የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ…

ታላቁ የህዳሴ ግድብ በመጠናቀቁ ትልቅ ኩራት ተሰምቶናል – የሚዲያ አንቂዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመጠናቀቁ ትልቅ ኩራት ተሰምቶናል አሉ የሚዲያ አንቂዎች፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት ኡስታዝ ጀማል በሽር፥ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የተፈጥሮ ሀብት የመጠቀም ነጻነታችንን ያወጅንበት ነው ብለዋል።…

በመዲናዋ ለበዓል የሚሆኑ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ቀርበዋል – የከተማዋ ንግድ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ለበዓል የሚሆኑ ምርቶች በበቂ መልኩ ቀርበዋል አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥ የከተማዋ ነዋሪዎች ለበዓል አስፈላጊ ምርቶችን…

የመውሊድ በዓል በሐረር እና ጅማ ከተሞች በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በሐረር ከተማ ከትላንት ምሽት ጀምሮ የነብዩ መሐመድን በጎነት፣ እዝነትና የፈፀሟቸውን መልካምነት በሚዘክሩ ኃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በመከበር ላይ…

1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በአንዋር መስጂድ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የእምነቱ ተከታዮችና የተለያዩ…