የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ በግማሽ ቢሊየን ብር ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት እየተገነባ ነው Hailemaryam Tegegn Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በ515 ሚሊየን ብር ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ/ር) የፕሮጀክቱን የግንባታ ሂደት የጎበኙ ሲሆን፤ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የሥራ አፈጻጸም የሁለተኛ ቀን የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው Hailemaryam Tegegn Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሁለተኛ ቀን ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት ቀጥሎ እየተካሄደ ነው፡፡ የግምገማ መድረኩ በአጠቃላይ ሀገራዊ ፖለቲካ ሁኔታ፣ ጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ለማሳካትና በፓርቲና በመንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘላቂ ልማት ግቦች የስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ Hailemaryam Tegegn Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግቦች የስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄዱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። ስብሰባውን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ራሚዝ…
ጤና ድርጅቶቹ ለክትባት ተደራሽነት ድጋፋቸውን እንደሚያጠናክሩ አረጋገጡ Hailemaryam Tegegn Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለክትባት ተደራሽነትና የህጻናት ሥርዓተ ምግብን ለማሻሻል የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የተለያዩ ግብረሰናይ ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ከዩኒሴፍ፣ ከጋቪ የክትባት ተቋምና ከሲ አይ ኤፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሦስት ብሔራዊ የቢዝነስ ፖርታሎች ይፋ ሆኑ Hailemaryam Tegegn Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘርፈ-ብዙ የመንግሥት አገልግሎትን በኦንላይን ለማግኘትና ግልፅነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ ሦስት የቢዝነስ ፖርታሎች ይፋ ተደረጉ፡፡ በባሕር ዳር፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ከተሞች የሚተገበሩት እነዚህ ፖርታሎች፤ ለከተሞቹ የስማርት ሲቲ ዕቅድ መሳካት…
ስፓርት በ2026 የዓለም ዋንጫ በፍጻሜ ጨዋታ የእረፍት ሰዓት የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚኖር ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ላይ በፍጻሜው ዕለት አዳዲስ ዝግጅቶች እንደሚቀርቡ የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ተናግረዋል። በዚህ መሰረትም በፍጻሜው ጨዋታ በእረፍት ሰዓት በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚቀርብ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የኢንዱስትሪ ማሕበረሰብ እየተፈጠረ ነው- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Hailemaryam Tegegn Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ አዲስ የኢንዱስትሪ ማሕበረሰብ መፈጠሩን አመላካች ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ከዩክሬን ጋር የምታደርገውን የደህንነት መረጃ ልውውጥ አቋረጠች Hailemaryam Tegegn Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ከዩክሬን ጋር ስታደርግ የቆየችውን የወታደራዊ ደህንነት መረጃ ልውውጥ ማቋረጧን አስታወቀች። ዋሽንግተን እና ኬቭ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የወታደራዊ ደህንነት መረጃዎችን ሲለዋወጡ መቆየታቸው ተነግሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ማምረቻ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡ ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ በቀን እስከ 2 ሺህ 500 ሩፍ ታይሎችን ማምረት እንደሚችል ተገልጿል፡፡ የኮንክሪት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትግራይ ክልል የ60 ሚሊየን ብር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለትግራይ ክልል ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ ዑስታዝ አቡበከር አሕመድ አስተባባሪነት ከኦርፋንስ ኢንኒድዩኤስኤ የተበረከተ ነው…