ቢዝነስ አህጉራዊ የቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ… Hailemaryam Tegegn Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ ከጥር 27 እስከ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡ ለ22ኛ ጊዜ የሚካሄደው ዐውደ ርዕዩ የአፍሪካ ቡና ኢንዱስትሪ እድገትን ለማጠናከር እና በዘርፉ ዓለም አቀፍ የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዝ ውጤታማ ውይይት ተደርጓል – ኮሚሽኑ Hailemaryam Tegegn Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዙ ውጤታማ ውይይቶች ተደርገዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ከሰሞኑ ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ከተለያዩ አካላት ጋር መምከራቸው…
ጤና ጤና ሚኒስቴር ለኦቶና ሆስፒታል ከ55 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Hailemaryam Tegegn Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር በቅርቡ በእሳት አደጋ ከፍተኛ ውድምት ለደረሰበት ኦቶና ሆስፒታል ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ለሆስፒታሉ አመራሮች በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራትን እንደማይጎዳ ሊታወቅ ይገባል – አቶ ሙሳ ሼኮ Hailemaryam Tegegn Aug 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሀገርን ጥቅም ከማስከበር አንፃር በአረቡ ዓለም ትላልቅ ሚዲያዎች ላይ በመቅረብ ስለ ኢትዮጵያ ከሚሟገቱ ኢትዮጵያውያን መካከል አቶ ሙሳ ሼኮ አንዱ ናቸው፡፡ ከሰሞኑም ኳታር ዶሃ በሚገኘው…
ስፓርት ጀምስ ማዲሰን ለበርካታ ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋገጠ Hailemaryam Tegegn Aug 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶተንሀም ሆትስፐር አማካይ ጀምስ ማዲሰን ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለበርካታ ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ክለቡ አረጋግጧል፡፡ ተጫዋቹ ባጋጠመው ጉዳት ከስድስት እስከ ሰባት ወራት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል ተብሏል፡፡ የ28 ዓመቱ እንግሊዛዊ ጉዳቱ…
ጤና ኢትዮጵያ እና ቻይና በዓለም አቀፍ መድረክ ትብብራቸው የበለጠ ውጤታማ ሆኗል – ፕሬዚዳንት ታዬ Hailemaryam Tegegn Aug 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በዓለም አቀፍ መድረክ ትብብራቸው የበለጠ ውጤታማ እየሆነ መጥቷል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። የ2025 የቻይና የህክምና በጎ ፈቃደኞች የአፍሪካ በጎ አድራጎት ተልዕኮና አለም አቀፍ የህክምና በጎ ፈቃደኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይጠበቃል Hailemaryam Tegegn Aug 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይጠበቃል አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ በቀጣዮቹ ሁለት ወራት የሚኖረውን የአየር ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና ዳይሬክተሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት በዲዛይኑ ባካተታቸው ይዘቶች ለዓለምአቀፍ እውቅና ተመረጠ Hailemaryam Tegegn Aug 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቅርቡ ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት በዲዛይኑ ውስጥ ባካተታቸው ይዘቶች ለዓለምአቀፍ እውቅና ተመርጧል፡፡ የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት ጥብቅ የደህንነት ባህርያትንና ምስጢራዊነትን በመያዝ፣ የላቀ ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ቤተሰብ አፍርተናል – ተሳታፊዎች Hailemaryam Tegegn Aug 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጎ ፈቃድ አገልግሎታችን ቤተሰብ አፍርተናል አሉ የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት ተሳታፊዎች። የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት መርሐ ግብር አስተባባሪ አለማየሁ ለማ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ የመርሐ ግብሩ ዓላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታው አስተዋፅኦ እያደረጉ ነው Hailemaryam Tegegn Aug 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ አስተዋፅኦ እያደረጉ ነው አለ። በሚኒስቴሩ የአየር ንብረት ለዉጥ ከፍተኛ ባለሙያ ይዘንጋው ይታይህ ለፋና ዲጅታል እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ የካርበን ልቀትን…