የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ ልማት ለግብርና ምርትና ምርታማነት ማደግ ጉልህ ሚና እያበረከተ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለግብርና ምርትና ምርታማነት ማደግ ጉልህ ሚና እያበረከተ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን የገለጹት የዘንድሮውን ክልላዊ የክረምት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በህብረት የመስራት እሴትን ያጠናከረ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል እየተካሄደ ያለው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በህብረት የመስራት እሴትን አጠናክሯ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። ርዕሰ መስተዳድሩ የዘንድሮውን ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሠመራ ከተማ የአቅመ ደካማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ቪዚት ኢትዮጵያ’ የተሰኘ ሀገር በቀል መተግበሪያ ይፋ ሆነ Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን ሀብቶች ለማስተዋቅውና ለመሸጥ የሚያስችል 'ቪዚት ኢትዮጵያ' የተሰኘ ሀገር በቀል የግብይት መተግበሪያ ቱሪዝም ይፋ ተደርጓል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ስላማዊት ካሳ በማብሰሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት፥ መተግበሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራን ከአፈርና ውሃ ጥበቃ ጋር የማስተሳሰር ስራ በስፋት እየተከናወነ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በበጋ ወቅት ሲከናወኑ ከቆዩት የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች ጋር በማስተሳሰር በስፋት እየተከናወነ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በየካ ተራራ በመገኘት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በሸካ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶችን ስራ አስጀመሩ Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በክልሉ ሸካ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት ስራ አስጀምረዋል፡፡ ወደ ስራ ከገቡ ፕሮጀክቶች መካከል የቴፒ የምርት ጥራት ምርመራና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል አንዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዛሬው እለት በባህርዳር ከተማ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ምስክር ሰውነት ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፥ ክልል አቀፍ የክረምት የዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ተረጂነትን ማስቀረትና የተጎዱ ወገኖቻችንን በራስ አቅም መደገፍ የሉዓላዊነት ጉዳይ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተረጂነትን ለማስቀረትና የተጎዱ ወገኖቻችንን በራስ አቅም መደገፍ የሉዓላዊነት ጉዳይ አድርገን ማሰብ አለብን አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "90 ዓመታትን የተሻገረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመትከል ማንሰራራት፡ ዛሬ ማለዳ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብራችንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የስፖርት ማዘውተሪያዎችና የህጻናት መጫወቻዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ እና ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያዎችና የህጻናት መጫወቻዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል። የስፖርት ማዘውተሪያና የህጻናት መጫወቻ ማዕከላቱ በለሚ ኩራ ክፍለ…
ስፓርት ኒውካስል ዩናይትድ አንቶኒ ኤላንጋን ለማስፈረም ተስማማ Hailemaryam Tegegn Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒውካስል ዩናይትድ ስዊድናዊውን የመስመር አጥቂ አንቶኒ ኤላንጋ ከኖቲንግሃም ፎረስት ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ ኒውካስል ዩናይትድ ለተጫዋቹ ዝውውር 55 ሚሊየን ፓውንድ እንደሚከፍል ተነግሯል፡፡ የ23 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር…