Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የብድር ክፍያ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ እፎይታ የሚሰጥ የብድር ክፍያ ሽግሽግ የመግባቢያ ስምምነት ከአበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር ተፈራረመች፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር እንደገለጸው ስምምነቱ በቡድን 20 የጋራ ማዕቀፍ የእዳ ሽግሽግ አማካኝነት የተፈረመ…

ለ15 ዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ቦሬቻ ወረዳ ስራው ተጠናቅቆ ለ15 ዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት በተመለከተ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማግኘት ለረዥም ጊዜ ጥያቄ ሲያቀርቡ…

ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ፡፡ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ማሪያኖ ግሮሲ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው "የሬይስ ኦፍ ሆፕ 2025" ጉባኤ ጎን ለጎን በጥቁር…

ከኢንዱስትሪ ፓርኩ የአቮካዶ ዘይት ምርት ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ለውጭ ገበያ ካቀረበው የአቮካዶ ዘይት ምርት ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል፡፡ የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ኃይሉ የተራ ለፋና ዲጂታል…

መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ዛሬም እንደ ትናንቱ በትጋት ይሠራል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ዛሬም እንደ ትናንቱ በትጋት ይሠራል አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ መንግስት ዛሬም የሰላም በሮችን ክፍት አድርጎ እየጠበቀ የሕዝቡን የሰላምና የልማት ጥያቄ ለመመለስ…

መገናኛ ብዙሃን ሙስናን ለመታገል ጠንክረው ሊሰሩ ይገባል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መገናኛ ብዙሃን ሙስናን ለመታገል ጠንክረው መስራት ይጠበቅባቸዋል አሉ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ የኦሮሚያ ክልል የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሚዲያ ለስነ ምግባር ግንባታ እና መልካም…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ44 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ44 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ተዘጋጅቷል አለ። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን…

ፅዱ አካባቢን ለመፍጠር ሁሉም አስተዋፅኦ እንዲያበረክት ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካባቢ ብክለትን በመከላከል ፅዱ አካባቢን ለመፍጠር ሁሉም አስተዋፅኦ እንዲያበረክት ተጠየቀ። ፅዱ ሀረርን ባህል ማድረግ በሚል መሪ ሃሳብ ሁለተኛው ዙር የፅዱ ኢትዮጵያ ህዝባዊ ንቅናቄ ተጀመረ። የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና…

ፒኤስጂ ከሊዮኔል ሜሲው ኢንተር ማያሚ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር የፈረንሳዩ ፒኤስጂ ከሊዮኔል ሜሲው ኢንተር ማያሚ የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይጠበቃል፡፡ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ጨምሮ የሶስትዮሽ ዋንጫ አሸናፊው ፒኤስጂ ምድቡን በ6 ነጥብ የበላይ ሆኖ…

የኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ስኬት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት ለተቀሩት የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው አሉ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ። ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 32ኛው የአፍሪኤግዚም ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ…