የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየም ለህዝብ ክፍት ሆነ Hailemaryam Tegegn Jun 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሳት ተደርጎለት ላለፉት 4 ወራት በሙከራ ስራ ላይ የቆየው የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየም ከዛሬ ጀምሮ ለህዝብ ክፍት ተደርጓል፡፡ ቤተመንግስቱ ጥንታዊ ተሽከርካሪዎችና መካነ እንስሳትን ጨምሮ በውስጡ በርካታ ታሪካዊ ቅርሶችን የያዘ ሲሆን፥…
ቢዝነስ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ የቡና የወጪ ንግድን ለማቀላጠፍ የሚያግዙ ተጨማሪ ኮንቴነሮች አቀረበ Hailemaryam Tegegn Jun 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪዎቹ ወራት የቡና እና የጥራጥሬ ምርቶችን የውጭ ንግድ ለማቀላጠፍ የሚያግዙ 104 ባለ 20 ጫማ ኮንቴነሮችን አቅርቤያለሁ አለ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር፡፡ አክሲዮን ማህበሩ ከሜዲትራኒያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ጋር በመተባበር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ በተከሰከሰው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ ተገኘ Hailemaryam Tegegn Jun 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው ሳምንት በህንድ የመከስከስ አደጋ ያጋጠመው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ መገኘቱን የአደጋውን መንስኤ በማጣራት ላይ የሚገኘው የምርመራ ቡድን አስታውቋል፡፡ ከህንዷ አህመዳባድ ከተማ ተነስቶ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ ለተግባራዊ የአየር ንብረት መፍትሄዎች ቁርጠኛ መሆኗን ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ለተግባራዊ የአየር ንብረት መፍትሄዎች ያላትን ጥልቅ ቁርጠኝነትን የሚያሳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ…
ስፓርት ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ … Hailemaryam Tegegn Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በርካታ ጀግና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም ላይ በሚያደርጓቸው ውድድሮችና በሚያመጧቸው ውጤቶች የሀገራቸውን ህዝብ በደስታ ዕንባ አራጭተዋል፤ ስሜትን ከፍ ዝቅ የሚያደርጉ በርካታ አኩሪ ገድሎችንም ሰርተዋል፤ እየሰሩም ይገኛሉ። ነገር ግን እርሱ…
ጤና 315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ Hailemaryam Tegegn Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት 315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ህክምና ተሰጥቷል አለ። በማህበረሰቡ ዘንድ እየዳበረ የመጣውን የደም እና የዐይን ብሌን ልገሳ ተግባርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ሀገራዊ ንቅናቄ ''የህይወትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያከናወነች ያለው ተግባር የሚደነቅ ነው Hailemaryam Tegegn Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያከናወነች ያለው ተግባር እና ጥረት የሚደነቅ ነው አሉ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲን በብሔራዊ ቤተመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል 12 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ሰበሰበ Hailemaryam Tegegn Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በበጀት አመቱ 12 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መሰብሰብ ተችሏል አለ የክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን፡፡ በክልሉ ታማኝ ግብር ከፋይ ብርቱ የልማት አርበኛ ነው በሚል መሪ ሀሳብ ግንባር ቀደም ለሆኑ ግብር ከፋዮች የዕውቅናና የምስጋና መርሀ ግብር…
ጤና ሀገር በቀል ጥናትና ምርምሮች ለህብረተሰብ ጤና ግብዓትነት እንዲውሉ ማድረግ ያስፈልጋል Hailemaryam Tegegn Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል ጥናትና ምርምሮችን ወደ ልማት በመቀየር ለህብረተሰብ ጤና ግብዓትነት ማዋል ይገባል አሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ። አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (አህሪ) ‘የላቀ የጤና ምርምርና ልማት ለተሻለ ጤና’ በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት የደረሰበት ደረጃ የሚበረታታ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Hailemaryam Tegegn Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት እዚህ ደረጃ ላይ እንዲደርስ የተከናወነው ስራ የሚበረታታ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ከቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች ጋር በዛሬው ዕለት በከተማዋ እየተከናወነ ያለው…