Fana: At a Speed of Life!

የክረምት በጎ ባህሎቻችንን ወደ ላቀ መገለጫነት እናሻግራለን – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት በጎ ባህሎቻችንን ወደ ላቀ መገለጫነት እናሻግራለን አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። ኢትዮጵያውያን ባለፉት የለውጥ ዓመታት ክረምት በመጣ ቊጥር…

ለሀገራዊ ምክክር ጉባዔ አመካካሪዎች ሥልጠና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሀገራዊ የምክክር ጉባዔ የሚያደርጋቸው የቅድመ ዝግጅ ሥራዎችን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዛሬው ዕለትም የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ አመካካሪዎች ሁለተኛ ዙር ሥልጠናን በአዲስ አበባ አስጀምሯል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና…

በዓለም የዲፕሎማሲ መድረክ ተፅዕኖዋ እየጎላ የመጣው ኢትዮጵያ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ የዲፕሎማሲ ድሎች የኢትዮጵያን ዓለም አቀፋዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነት ወደ ላቀ ከፍታ ማሸጋገር ችለዋል፡፡ ዛሬ ኢትዮጵያ በውጭ ግንኙነቷ የምትታወቀው የቀጣናዊ አጀንዳዎች ምንጭ እና የመፍትሔ አካል በመሆን ነው። በዚህ…

የኢትዮጵያን የምግብ ሥርዓት ለማዘመን የባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ በግብርና ስነ-ምህዳር ስትራቴጂ አማካኝነት የምግብ ስርዓቷን ለመለወጥ የጀመረችውን ጉዞ ለማሳካት፣ የባለድርሻ አካላትን የተቀናጀ ተሳትፎና የሀገር በቀል እውቀትን ከዘመናዊ ምርምር ጋር ማቀናጀት ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ። የኢትዮጵያ ዘላቂ…

ተሰሚነታችን …

የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ “ቅድሚያ ለጎረቤት” የሚል ጥልቅ ወንድማማችነትን ያነገበ ሲሆን፣ በቀጣናዊ ትስስርና በፓን አፍሪካኒዝም እሴቶች ላይ የቆመ መርህ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ መሠረታዊ ዓላማውም የዜጎችን ሁለንተናዊ ክብር ማስጠበቅና የጋራ ብሔራዊ ጥቅም ማረጋገጥ ነው።…

በሁለት ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚከፈተው የሆርሙዝ ሰርጥ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆርሙዝ ሰርጥ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ሙሉ በሙሉ ክፍት ይሆናል አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ። አሜሪካ እና ኢራን ጦርነቱን ማቆም የሚያስችላቸውን ስምምነት በመጪው ዓርብ እንደሚፈራረሙ ይታወቃል። በስምምነቱ መሰረት በዓለም ወሳኙ…

ኢትዮጵያን የአፍሪካ ታዳሽ ኃይል ማዕከል ለማድረግ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመላ ሀገሪቱ አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት እንዲኖር እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ተቋሙ እንዳስታወቀው ÷ ኢትዮጵያን የአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ማዕከል ለማድረግ በትኩረት እና በቅንጅት እየተሰራ ይገኛል፡፡ በዚህም የኃይል…

24 ተሽከርካሪዎችን በአንድ ጊዜ ቻርጅ ማድረግ የሚያስችል ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአንድ ጊዜ 24 ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ የሚያደርግ ፈጣን የኃይል መሙያ ማዕከል በአዲስ አበባ ከተማ አስመርቋል። የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷ ለተጠቃሚዎች…

ሪያል ማድሪድ ኩኩሬላን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ማርክ ኩኩሬላን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ስፔናዊው የግራ መስመር ተጫዋች በሪያል ማድሪድ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2032 ድረስ የሚያቆየውን ውል ነው የተፈራረመው፡፡ ሪያል ማድሪድ ለ27 ዓመቱ ተጫዋች 55…

የወልቂጤ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በወልቂጤ ከተማ የክልሉን 3ኛ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዜጎች በአንድ ቦታ ብዙ አገልግሎቶችን በቀላሉ…