Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵ የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓቱን ለማጠናከር እና ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚውል ነው ተብሏል፡፡ የተደረገው ድጋፍ የሲቪል ማህበረሰበ ድርጅቶችና…

በተመረጡ 222 ወረዳዎች የወባ ሥርጭትን ለመቀነስ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10 ክልሎች በተመረጡ 222 ወረዳዎች ላይ የወባ ሥርጭትን መቀነስ የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር መሪ ሥራ አስፈጻሚ ጉዲሳ አሰፋ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

ተማሪዎች የሀገሪቱን የነገ ዕጣ ፋንታ የሚያሳምር እውቀት መቅሰም አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተማሪዎች ትምህርታቸውን ጠንክረው በመማር የሀገሪቱን የነገ ዕጣ ፋንታ የሚያሳምር ብሩህ አዕምሮ መያዝ አለባቸው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ በትምህርት ዘርፉ እየተከናወኑ…

አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትራቸው አድርገው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የቃሊቲ ሞዴል መናኸሪያ የግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒሰትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የቃሊቲ ዘመናዊ ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ሞዴል መናኸሪያን ጎብኝተዋል፡፡ መናኸሪያው በሰዓት 120…

በኦሮሚያ ክልል የሆቴሎች ዳግም ኮከብ ምዘና ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል ለሚገኙ ሆቴሎች ዳግም የደረጃ ምዘና ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በሚኒስቴሩ የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ብቃት ማረጋገጥና ደረጃ ምደባ መሪ ስራ አስፈፃሚ ታሪኩ ደምሴ÷ በክልሉ የዳግም ደረጃ…

ኮሚሽኑ አሳታፊና አካታች የሀሳብ ውክልና እንዲኖር እየሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሳታፊና አካታች የሀሳብ ውክልና እንዲኖር እየሰራ መሆኑን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ገለጹ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ…

የአማራ ክልል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ የማሠባሠብ ሥራውን እያከናወነ ነው። የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሠባሠብና ለአጠቃላይ የምክክር ጉባዔው ወኪሎችን የመምረጥ ሥራ ሚያዝያ 1 ቀን 2017 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል።…

ኦብነግ የድርጅቱን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር አከናውነዋል ያላቸውን ሊቀመንበር ከኃላፊነት አነሣ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) የግንባሩን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ያከናወኑትን ሊቀመንበር አብዲራህማን ማሃዲ ከኃላፊነት አነሣ። የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ግለሰቡ ከድርጅቱ…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እና ጸጥታን ማስፈን በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ በተለይም የአፍሪካ ኅብረት…