የሀገር ውስጥ ዜና የኖርዌይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአረንጓዴ ልማት ዘርፍ መሰማራት እንፈልጋለን አሉ Melaku Gedif Jun 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኖርዌይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በኢ ሞቢሊቲ እና በአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት እንፈልጋለን አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ስታይን ክሪስተንሰን ከተመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቡዳቢ የልማት ፈንድ በኢትዮጵያና አፍሪካ የሚያከናውናቸውን ፕሮጀክቶች አፈጻጸም እየተከታተለ ነው Melaku Gedif Jun 3, 2026 0 የአቡዳቢ የልማት ፈንድ በአፍሪካ በተለያዩ ዘርፎች የሚያከናውናቸውን ቁልፍ የልማት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በትኩረት እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአቡዳቢ የልማት ፈንድ በአፍሪካ ሀገራት የመንገድ መሰረተ ልማትን ለማሳለጥና የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታን ለማጠናከር በቅንጅት እየሰራ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊና አሳታፊ በሆነ መልኩ ተካሂዷል – የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት Melaku Gedif Jun 2, 2026 0 አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ ዴሞክራሲያዊ እና አሳታፊ በሆነ መልኩ በስኬት ተካሂዷል አለ የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የጋራ ምክር ቤቱ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት መጠናቀቁን አስመልክቶ ለመገናኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የጠላት ጩኸት ሳያስቆማቸው በነቂስ ወጥተው ድምጽ የሰጡ ዜጎችን አመሰገኑ Melaku Gedif Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀገር ወዳድና የወል መሻቱን መጠበቅ የሚችል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ ሕዝብ አስደናቂም ተአምረኛም ሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በሠላማዊ መንገድ እየተካሄደ ነው – የሐረሪ ክልል የተፎካካሪ ፓርቲ እጩዎች Melaku Gedif Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምርጫው ድምፅ አሰጣጥ ሒደት ያለምንም ችግር እየተካሄደ ነው አሉ በሐረሪ ክልል በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተወዳደሩ የሚገኙ የተፎካካሪ ፓርቲ እጩዎች ተወዳዳሪዎች፡፡ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ)ን ወክለው በክልሉ ለሕዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድ ወቅት የጭቆና ስፍራ የነበረው ቦታ ዛሬ የታሪክ መለወጫ ሆኗል – ኦብነግ Melaku Gedif Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ላይ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል። የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ አህመድ ያሲን ድምፃቸውን ከሰጡ በኋላ በሰጡት አስተያየት÷ ያለፉት 27 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ኩታበር ምርጫ ክልል ተቋርጦ የነበረው የምርጫ ሂደት ዳግም ተጀመረ Melaku Gedif Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ኩታበር ምርጫ ክልል ተቋርጦ የነበረው የምርጫ ሂደት ዳግም ተጀምሮ መራጮች ድምፅ እየሰጡ ነው፡፡ በአማራ ክልል በኩታበር ምርጫ ክልል ሥር ከሚገኙ 73 ምርጫ ጣቢያዎች መካከል አንዱ በሆነው የቁንዲ -ለ- ምርጫ ጣቢያ ተቋርጦ…
የሀገር ውስጥ ዜና 50 ሺህ 188 የምርጫ ጣቢያዎች በሰዓቱ ተከፍተዋል – ቦርዱ Melaku Gedif Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 50 ሺህ 188 የምርጫ ጣቢያዎች በሰዓቱ ተከፍተው የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀምሯል አለ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ የምርጫውን ጊዜያው ሂደት በተመለከተ በሰጡት መግለጫ፤ 50 ሺህ 188 የምርጫ ጣቢያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የድምፅ መስጫ ወረቀት… Melaku Gedif May 30, 2026 0 1. ለመራጩ ለምርጫ ጣቢያው ከተዘጋጀው የድምፅ መስጫ ወረቀት ለአንድ ምክር ቤት አንድ የድምፅ መስጫ ወረቀት በድምፅ መስጫ ወረቀት አዳዩ አማካይነት ይሰጠዋል። 2. በዕለቱ የሚካሄደው ምርጫ ከአንድ በላይ ለሆኑ ምክር ቤቶች ሲሆን÷ ለየምክር ቤቱ ምርጫ አንድ አንድ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚወክለንን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ድምጽ የሚሰጥበትን ቀን በጉጉት እየጠበቅን ነው Melaku Gedif May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚወክለንን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ድምጽ የሚሰጥበትን ቀን በጉጉት እየጠበቅን ነው አሉ የበደሌ ከተማ ነዋሪዎች። የበደሌ ከተማ ነዋሪዎች ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ዜጎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የወሰዱት የምርጫ ካርድ እንዳይባክን…